የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የቱሪዝም መስህቦችን ለማልማትና ለማስተዋወቅ… Mikias Ayele Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል የቱሪዝም መስህቦችን ለማልማትና ለማስተዋወቅ በተሰራው ስራ 109 የቱሪስት መስህቦች ተለይተው በጎግል ካርታ ውስጥ እንዲገቡ ተደርጓል አለ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፡፡ ክልሉ የቱሪዝም መስህቦችን ለማልማትና ለማስተዋወቅ በትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ኃይሉን ግዙፍ አቅም አቀናጅቶ የሚመራ ብቁ አመራር ማፍራት የተቋሙ የህልውና ጉዳይ ነው – ሌ/ጄኔራል ይልማ መርዳሳ Mikias Ayele Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአየር ኃይሉ እየተፈጠረ ያለውን ግዙፍ አቅም አቀናጅቶ የሚመራ ብቁ አመራር ማፍራት የተቋሙ የህልውና ጉዳይ ነው አሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ፡፡ ዋና አዛዡ በአየር ኃይል አካዳሚ የአመራር ኮሌጅ ለአምስት ሳምንታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ውስጥ የማይፈታ ጥያቄና ችግር የለም – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በንግግር እና በምክክር የማይፈታ ጥያቄም ሆነ ችግር የለም አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)፡፡ ኮሚሽነሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኮሚሽኑ እስካሁን ባካሄደው አጀንዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርሚ 70 እየተባሉ የሚጠሩ ከቀድሞ ህወሃት ጎን የነበሩና ትጥቅ የፈቱ አባላት በተሃድሶ ሂደት እያለፉ ነው Abiy Getahun Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሱዳን የቆዩና በተለምዶ አርሚ 70 እየተባሉ የሚጠሩ ከቀድሞ ህወሃት ጎን የነበሩና ትጥቅ የፈቱ አባላት በተሃድሶ ሂደት እያለፉ ይገኛሉ አለ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን። በአዋሽ አርባ ጊዜያዊ የዲሞቢላይዜሽን ማዕከል የተሃድሶ ሥልጠና የተከታተሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሳዑዲ አረቢያ ጸረ ድሮኖችን ከዩክሬን ለመግዛት ንግግር ጀመረች Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳዑዲ አረቢያ ድሮኖችን ማምከን የሚችሉ ጸረ ድሮኖች ከዩክሬን ለመግዛት ንግግር መጀመሯ ተሰምቷል፡፡ ሀገሪቱን በርካታ ሚሊየን ዶላሮች ሊያስወጣት እንደሚችል የተገለጸው የግዥ ድርድር እስካሁን ስምምነት ላይ አለመደረሱን ዎልስትሬት ጆርናልን ጠቅሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሁለት ባለ 9 ወለል ሕንጻዎችን ግንባታ አስጀመሩ Melaku Gedif Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሁለት ተጨማሪ ባለ 9 ወለል ሕንጻዎችን ግንባታ አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባዋ ÷ ዛሬ ደሳሳ ቤቶችን በማንሳት የሁለት ተጨማሪ ባለ 9 ወለል ሕንጻዎች ግንባታ ለማስጀመር የመሰረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ሥራ…
ቢዝነስ ነዳጅን ከተቀመጠለት የዋጋ ተመን በላይ የሚሸጡ አካላት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው – አቶ አሕመድ ሺዴ Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነዳጅን ከተቀመጠለት የዋጋ ተመን በላይ የሚሸጡ አካላት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ። ሚኒስትሩ የነዳጅ ግብይትን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ መንግሥት ለነዳጅ አቅርቦት ከፍተኛ ድጎማ እያደረገ ይገኛል ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የድንቅ ተፈጥሮ እና የማዕድናት ሃብት መገኛ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የተለያዩ ድንቅ ተፈጥሮ እና ማዕድናት ሃብት መገኛ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሰሞኑ በድሬዳዋ አስተዳደር፣ በሐረሪ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን የተለያዩ የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡና ምርትን በሚያከማቹ አካላት ላይ አስፈላጊው ርምጃ ይወሰዳል Melaku Gedif Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡና ምርትን አላግባብ በሚያከማቹና በሚደብቁ አካላት ላይ አስፈላጊው ርምጃ ይወሰዳል አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ የግብርና ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ ይመር ዳውድ የቡና ምርትና ዓለም አቀፍ የገበያ ወቅታዊ ሁኔታን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የመኖሪያ ቤት አስረከቡ Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ ወገኖች፣ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ፣ ለአካል ጉዳተኞች እና ለሀገር ባለውለታ ነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት አስረክበዋል። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው…