የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሰጡ ሹመቶች… Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመጋቢት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የኮሚሽነርና ምክትል ኮሚሽነር ሹመቶችን ሰጡ፡፡ በዚህም መሰረት ሌ/ጄኔራል አስራት ደኔሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው…
ስፓርት ፒኤስጂ ከቼልሲ – ተጠባቂው ፍልሚያ Adimasu Aragawu Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ በ16ቱ ጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ዛሬ ምሽት ፒኤስጂ ከቼልሲ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ የአምና የመድረኩ አሸናፊ ፒኤስጂ በዚህ የውድድር ዓመት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ በማድረግ 16ቱን መቀላቀሉ ይታወሳል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጎርፍና ናዳ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ተጠየቀ Melaku Gedif Mar 11, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለጎርፍና ናዳ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት÷ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ደጋማ ቀበሌዎች ሰሞኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ከቀይ ባህር ያራቃት ታሪካዊ ስህተት … Hailemaryam Tegegn Mar 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ከቀይ ባህር ያራቃትን ታሪካዊ ስህተት ለማስተካከል በጋራ መስራት ይገባል አሉ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን፡፡ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የባለብዙ ወገን ጉዳዮች ተመራማሪ አዲስ አለማሁ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የቻይና ፊልሞችና ድራማዎችን ማስተላለፍ ሊጀምር ነው Hailemaryam Tegegn Mar 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የቻይናን የዶክመንተሪና የካርቶን ፊልሞች እንዲሁም ድራማዎችን ለማስተላለፍ ከቻይና ሚዲያ ግሩፕ ጋር ስምምነት ላይ ደርሷል፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ልዩ መልክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ቼን ሃይ ፊልሞቹን ለፋና ሚዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማቱ የመዲናዋን የንግድ እንቅስቃሴ ያዳከመ ሳይሆን ይበልጥ ምቹ ያደረገ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Hailemaryam Tegegn Mar 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኮሪደር ልማቱ የንግድ እንቅስቃሴን ያዳከመ ሳይሆን ከተማዋን ለንግድ ስራ ቀላል፣ ሳቢና ምቹ ያደረገ ነው አሉ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንዳሉት፥ በኮሪደር ልማት…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ይጀመራል Adimasu Aragawu Mar 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን በመያዝ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 ውድድር በመጪው ቅዳሜ መካሄድ ይጀምራል። በምዕራፉ የመጀመሪያ ሳምንት ውድድር ስምንት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር ስራዎቻቸውን በሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የነበራትን ቁመና ዳግም እንድትይዝ በትብብር መቆም ያለብን አሁን ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Mar 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሀያልነት የሚያረጋግጡ ቅሪቶችን አቧራ አራግፈን የነበረንን ቁመና ዳግም ለመያዝ በትብብር መቆም ያለብን አሁን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን መልካ በሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሕዝብ መዝናኛ የተዘጋጀን ይዞታ ላልተገባ አካል በሙስና ሰጥተዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ Adimasu Aragawu Mar 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሕዝብ መዝናኛ የተዘጋጀን ይዞታ ላልተገባ አካል በሙስና ሰጥተዋል የተባሉ አመራሮችን ጨምሮ 30 ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። የፍትህ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ያልተገለጠው የናሲኦል ዋሻ ውበት… Adimasu Aragawu Mar 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ረጅሙ የሰው ልጆች የሕልውና ታሪክ የሚጀምርባቸው ዋሻዎች ኃብትን፣ እውቀትንና ታሪክን በውስጣቸው የያዙ የምስጢር ቋቶች ናቸው፡፡ በምስራቅ ሐረርጌ፣ ምዕራብ ባሌ እና አርሲ አካባቢዎች በርካታ አስደናቂ ዋሻዎች በብዛት ይገኛሉ። ከእነዚህ ዋሻዎች…