Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ ለኢንቨስትመንት የተረከቡትን መሬት ባላለሙ 151 ባለሃብቶች ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ18 ነጥብ 59 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 260 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ፈቃድ ተሰጥቷል፡፡ የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አባስ መሐመድ (ዶ/ር)÷…

በትግራይ ክልል ሀገራዊ የምክክር ሂደትን ለማስጀመር የሚያግዝ ውጤታማ ውይይት ተደርጓል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሀገራዊ የምክክር ሂደትን ለማስጀመር የሚያግዙ ውጤታማ ውይይቶች ተደርገዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች ከሰሞኑ ወደ ትግራይ ክልል አቅንተው ከተለያዩ አካላት ጋር መምከራቸው…

ጤና ሚኒስቴር ለኦቶና ሆስፒታል ከ55 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር በቅርቡ በእሳት አደጋ ከፍተኛ ውድምት ለደረሰበት ኦቶና ሆስፒታል ከ38 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ለሆስፒታሉ አመራሮች በዛሬው ዕለት…

በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአካል አጀንዳ የማሰባሰቡ ሥራ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአካል አጀንጃ የማሰባሰብ ሥራውን በነገው ዕለት ይጀምራል፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ጥበቡ ታደሰ በሰጡት መግለጫ÷ የምክክር ኮሚሽኑ በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ…

የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለኢትዮጵያ የልማት ጉዞ ቁልፍ የሆነውን ኃይል በስፋት በማምረት ለሀገር ውስጥና ለውጭ ሀገራት…

የምርጫ ሂደትን በተመለከተ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ እየተሰራ ነው – ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ የምርጫ ሂደትን በተመለከተ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ እየተሰራ ነው አሉ። ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ቀጣዩን ሀገራዊ ምርጫ በተያዘለት የጊዜ…

ኢትዮጵያዊው ዓለም አቀፍ ነጋዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዮሴፍ ቦጋለ ይባላሉ። የሶረን ትሬዲንግ ፒኤልሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናቸው። በንግድ፣ በትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ፣ በሆቴል አገልግሎት እና በሌሎችም ዘርፎች ይሳተፋሉ። እንደ እሳቸው ገለጻ የሚተነፈሰው ቢዝነስ፤ የሚወራው ገንዘብ በሆነባት የቻይናዋ…

አረንጓዴ ዐሻራን በሥርዓተ ትምህርት ማስደገፍ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ ዐሻራን በሥርዓተ ትምህርት በማስደገፍ ችግኝ የመትከል እሴትን በተማሪዎች ዘንድ ማስረጽ ይገባል አሉ ምሁራን። በጅማ ዩኒቨርሲቲ የግብርና እና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ የሥነ ምህዳር መምህርና ተመራማሪ ጥበቡ አለሙ (ዶ/ር) ትምህርት ቤቶች…

ኤች አይ ቪ/ኤድስን ለመከላከል የሚሰሩ ስራዎች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ናቸው አለ። በሚኒስቴሩ የኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከል እና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈፃሚ ፍቃዱ ያደታ እንዳሉት÷ በተለያዩ መንገዶች የተከናወኑ የቫይረሱን ስርጭት…

በአዋሽ ወንዝ ሙላት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዋሽ ወንዝ ሙላት ለተፈናቀሉና ጉዳት ለደረሰባቸውን ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል። ሰሞኑን በጣለው ከባድ ዝናብ የአዋሽ ወንዝ በመሙላቱ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና ምዕራብ ሸዋ ዞኖች የነዋሪዎች መኖሪያ ቤቶችና እርሻ መሬቶች…