Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ‘የብርሃን ገበያ’ ማዕከል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል 10 ሺህ ወጣቶችን የስራ ዕድል ተጠቃሚ የሚያደርግ 'የብርሃን ገበያ' ማዕከል ይፋ ሆኗል። የመጀመሪያው ዙር የወጣቶች የ"ብርሃን ገበያ" ማዕከል መክፈቻ መርሐ ግብር ዛሬ በአምቦ ከተማ የተካሄደ ሲሆን÷ በከተማዋ ተደራጅተው 23 ሱቅ…

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በጋራ ተጠቃሚነት መርሕ ላይ የተመሠረተ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በጋራ ተጠቃሚነት መርሕ ላይ የተመሠረተ ነው አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ፡፡ ሚኒስትሩ ከቱርክሜኒስታን ፓርላማ ሊቀመንበር (ሜጅሊስ) ዱንያጎዘል ጉልማኖቫ ጋር በባህር በር ትብብር ዙሪያ…

የብልፅግና ፓርቲ ም/ቤት የታሪካዊ ጠላቶችን የመጨረሻ ሙከራ ለማምከን በቁርጠኝነት ለማከናወን ያስቀመጣቸው ሰባት ጉዳዮች፡-

የብልፅግና ፓርቲ ም/ቤት የታሪካዊ ጠላቶችን የመጨረሻ ሙከራ ለመጨረሻ ጊዜ ለማምከን በቁርጠኝነት ለማከናወን ያስቀመጣቸው ሰባት ጉዳዮች፡- 👉ግጭትን ሊያስቀሩ የሚችሉ ሰላማዊ አማራጮችን በሁሉም አቅጣጫ ለመሞከርና በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ለሚወስኑ ታጣቂዎች አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ፤…

ታሪካዊ ጠላቶች ኢትዮጵያን ከመንገዷ ለማስቀረት ያቀዷቸው ስልቶች…

የብልፅግና ፓርቲ ም/ቤት ታሪካዊ ጠላቶችና የእነርሱ ተላላኪዎች ኢትዮጵያን ከመንገዷ ለማስቀረት የመጨረሻውን ሙከራ በማድረግ ላይ እንደሚገኙ አመልክቷል፡፡ በዚህ የመጨረሻ ሙከራቸውም ስድስት ስልቶችን ለመጠቀም እንደተነሡ ነው ምክር ቤቱ የገመገመው፡፡ እነዚህ ስልቶችም፡- 👉ለግድያ…

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መግለጫ

እኛ የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረግነው መደበኛ ስብሰባ በዓለማዊ፣ አህጉራዊ፣ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር ተወያይተናል። ምክር ቤታችን አሁን ባለው የጂኦ ፖለቲካ ሁኔታ ውስጥ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ስለሚከበርበት…

አረንጓዴ አሻራ ለትውልድ ምቹ ሀገርን የመገንባት ትልቅ ተነሳሽነት ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ ለትውልድ ምቹ ሀገርን የመገንባት ትልቅ ተነሳሽነት በመሆኑ ተሳትፏችንን አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች። በኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በሸገር ከተማ መነ አብቹ ክፍለ ከተማ…

የኢትዮጵያን የዲጂታል ዘርፍ ኢንቨስትመንት የሚያስተዋውቅ ኤክስፖ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ የሚስተዋውቅና ባለሃብቶችን ለመሳብ የሚያግዝ ኤክስፖ ሊካሄድ ነው። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ከፍተኛ አማካሪ አቢዮት ባዩ (ዶ/ር) እንዳሉት ፥…

አህጉራዊ የቡና ንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ቡና ንግድ ዓውደ ርዕይ ከጥር 27 እስከ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ይካሄዳል፡፡ ለ22ኛ ጊዜ የሚካሄደው ዐውደ ርዕዩ የአፍሪካ ቡና ኢንዱስትሪ እድገትን ለማጠናከር እና በዘርፉ ዓለም አቀፍ የንግድ…

በክልሉ ለኢንቨስትመንት የተረከቡትን መሬት ባላለሙ 151 ባለሃብቶች ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ18 ነጥብ 59 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 260 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ፈቃድ ተሰጥቷል፡፡ የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አባስ መሐመድ (ዶ/ር)÷…

በትግራይ ክልል ሀገራዊ የምክክር ሂደትን ለማስጀመር የሚያግዝ ውጤታማ ውይይት ተደርጓል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሀገራዊ የምክክር ሂደትን ለማስጀመር የሚያግዙ ውጤታማ ውይይቶች ተደርገዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች ከሰሞኑ ወደ ትግራይ ክልል አቅንተው ከተለያዩ አካላት ጋር መምከራቸው…