Fana: At a Speed of Life!

ኤች አይ ቪ/ኤድስን ለመከላከል የሚሰሩ ስራዎች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ናቸው አለ። በሚኒስቴሩ የኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከል እና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈፃሚ ፍቃዱ ያደታ እንዳሉት÷ በተለያዩ መንገዶች የተከናወኑ የቫይረሱን ስርጭት…

በአዋሽ ወንዝ ሙላት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዋሽ ወንዝ ሙላት ለተፈናቀሉና ጉዳት ለደረሰባቸውን ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል። ሰሞኑን በጣለው ከባድ ዝናብ የአዋሽ ወንዝ በመሙላቱ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ እና ምዕራብ ሸዋ ዞኖች የነዋሪዎች መኖሪያ ቤቶችና እርሻ መሬቶች…

ፓርቲዎች የሀሳብ ልዩነቶችን በማክበር ብሔራዊ ማንነት ላይ ያተኮረ እንቅስቃሴ ማድረግ ይገባቸዋል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖለቲካ ፓርቲዎች የትብብር ባህልን በማሳደግና የሀሳብ ልዩነቶችን በማክበር ብሔራዊ ማንነት ላይ ያተኮረ እንቅስቃሴ ማድረግ ይገባቸዋል አሉ ምሁራን። ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት የየኒቨርሲቲ ምሁራን የፖለቲካ ፓርቲዎች የአርበኝነት…

ኢትዮጵያ እና ቱርክሜኒስታን በፋይናንስና ኢኮኖሚ ፖሊሲዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቱርክሜኒስታን በፋይናንስና ኢኮኖሚ ፖሊሲዎች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከቱርክሜኒስታኑ የፋይናንስና ኢኮኖሚ ሚኒስትር ማሜትጉሊ አስታናጉሎቭ ጋር በቱርክሜኒስታን…

በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ

‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ሦስት ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሷል። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ ኮማንደር በለጠ ተ/ስላሴ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…

ኦስማን ዴምቤሌ እና ላሚን ያማል ለባሎንዶር አሸናፊነት ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፒኤስጂው ኦስማን ዴምቤሌ እና የባርሴሎናው ላሚን ያማል ለባሎንዶር አሸናፊነት ይጠበቃሉ። በዛሬው ዕለት የ2025 የባሎንዶር፣ ኮፓ፣ ያሲን እና የአሰልጣኞች ሽልማት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በፈረንጆቹ መስከረም ወር በፓሪስ በሚካሄደው የ2025…

የህዳሴ ግድብ የታችኛው ተፋሰስ ሀገራትን እንደማይጎዳ ሊታወቅ ይገባል – አቶ ሙሳ ሼኮ

‎‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ባሉ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሀገርን ጥቅም ከማስከበር አንፃር በአረቡ ዓለም ትላልቅ ሚዲያዎች ላይ በመቅረብ ስለ ኢትዮጵያ ከሚሟገቱ ኢትዮጵያውያን መካከል አቶ ሙሳ ሼኮ አንዱ ናቸው፡፡ ከሰሞኑም ኳታር ዶሃ በሚገኘው…

ቪያሪያል የቶማስ ፓርቴን ዝውውር አጠናቀቀ

‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቪያሪያል የአርሰናል የመሀል ሜዳ ተጫዋች የነበረው የቶማስ ፓርቴን ዝውውር አጠናቅቋል። ቪያሪያል የ32 ዓመቱን የቀድሞ የመድፈኞች ተጫዋች ቶማስ ፓርቴ በነጻ ዝውውር የግሉ ማድረግ ችሏል። ጋናዊው ተጫዋች በነጻ ዝውውር የስፔኑን ክለብ…

በሐረሪ ክልል ከ13 ሺህ በላይ ዜጎች የ5 ሚሊየን ኮደርስ ስልጠና እየተከታተሉ ነው

‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በ5 ሚሊየን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠና ከ13 ሺህ በላይ ዜጎች እየተከታተሉ ነው አለ የክልሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ። የኤጀንሲው ኃላፊ ጀማል ኢብራሒም በክልሉ 27 ሺህ ወጣቶችን ለማሰልጠን እየተሠራ ይገኛል ብለዋል።…

ምርጫ ቦርድ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል የህግ ድጋፍ አግኝቷል – ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀደም ሲል በነበረው አዋጅ ላይ ያጋጥሙ የነበሩ የአፈጻጸም እና የትርጉም ችግሮችን ለመፍታት እንዲሁም የቴክኖሎጂ አፈጻጸምን በህግ መሰረት ለመተግበር የሚያስችል የህግ ድጋፍ አግኝቷል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…