Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ 89 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ተፈጥረዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢኖቬሽን ቢሮ 89 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ተፈጥረዋል አለ። ‎ ቢሮው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2018 ዕቅድ ላይ እየተወያየ ነው። በውይይት መድረኩ ላይ የቢሮው ኃላፊ አቶ ግዛው…

ከዩናይትድ መሰናበት እስከ ባሎንዶር ዕጩነት – ስኮት ማክቶሚናይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ስኮትላዳዊው የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ስኮት ማክቶሚናይ ከቀያይ ሰይጣኖቹ ጋር ከተለያየ በኋላ ስኬታማ ጊዜን እያሳለፈ ይገኛል፡፡ ተጫዋቹ ባለፈው ክረምት ናፖሊን በተቀላቀለ በመጀመሪያ ዓመቱ የስኩዴቶውን ዋንጫ ከክለቡ ጋር…

ዘላቂ ሰላም የሚረጋገጠው ሁሉም ባለድርሻዎች በጋራ ሲሰሩ ነው – አቶ መሀመድ እድሪስ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ ሰላም የሚረጋገጠው የጸጥታ አካላትን ጨምሮ ሁሉም ባለድርሻዎች በጋራ ሲሰሩ ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ፡፡ ‎የሰላም ሚኒስቴር በተለያዩ አካባቢዎች የሚከሰቱ ችግሮች ወደ ግጭት ሳይሻገሩ ለማስቀረት ያለመ የውይይት መድረክ ከፍተኛ…

የአዲስ አበባ የኮሪደርና የወንዝ ዳር ልማቶች የማንሰራራት ዘመን አብሳሪዎች ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር ልማቶች ለመዲናችን አዲስ የታሪክ ምዕራፍ የከፈቱ፣ ደረጃውን የጠበቀ የክትመት ንጋት እና የማንሰራራት ዘመን አብሳሪዎች ናቸው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

ጤናማ የወንዝ ዳርቻዎች የማህበረሰብን የኑሮ ደህንነት ለማሻሻል ያስችላሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጤናማ የወንዝ ዳርቻዎች የማኅበረሰብን የኑሮ ደህንነት የሚያሻሽሉና የከተሞችን ለፈተና አለመበገር የሚያጠናክሩ ደማቅ ሕዝባዊ ሥፍራዎችን ይፈጥራሉ አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

በኬንያ በትራፊክ አደጋ የ21 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኬንያ ኪሱሙ በዛሬው ዕለት በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ21 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ አደጋው ከቀብር ሥነ ሥርዓት ሲመለሱ የነበሩ ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ኮፕቲክ ከተሰኘ አደባባይ ላይ በመገልበጡ ነው የተከሰተው፡፡ በዚህም…

የበካይ ጋዝ ቁጥጥር መመሪያ በቀጣይ 2 ወራት ውስጥ ተግባራዊ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሽከርካሪዎች የሚወጣ በካይ ጋዝን ለመቆጣጠር የወጣው መመሪያ በቀጣይ ሁለት ወራት ውስጥ ተግባራዊ መደረግ ይጀምራል አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የትራንስፖርት አገልግሎትና ቁጥጥር ዘርፍ አማካሪ አቶ አሰፋ አዲስ ለፋና…

የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ለ190 ሺህ 347 መዛግብት ዕልባት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 190 ሺህ 347 መዛግብት ዕልባት አግኝተዋል። ፍርድ ቤቱ የዳኝነት ነጻነት፣ ገለልተኝነት፣ ግልጽነት እና የተጠያቂነት ሥርዓትን ከማጠናከር አንጻር አበረታች ውጤት ማስመዝገቡ…

በሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ ወንጀል ተግባር የተሰማሩ 138 ተጠሪጣሪዎች ባንክ ሒሳብ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ የወንጀል ተግባር ላይ የተሰማሩ 138 ተጠርጣሪዎች የባንክ ሒሳብ ታግዷል አለ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ሕጋዊና መደበኛ የባንክ ሥርዓትን ወደ ጎን በመተው በሕገ ወጥ እና ትይዩ ገበያ የውጭ ምንዛሪ…

የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላትን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሻደይ፣ አሸንድዬ ፣ ሶለል፣ ቡሄና እንግጫ ነቀላ በዓላትን ባሕላዊ እሴቶቻቸውን በጠበቀ መልኩ በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፡፡ ከመጪው ነሐሴ 13 ቀን እስከ መስከረም 1 ቀን 2018 ዓ.ም…