Fana: At a Speed of Life!

የህዳሴ ግድብ የታችኛው ተፋሰስ ሀገራትን እንደማይጎዳ ሊታወቅ ይገባል – አቶ ሙሳ ሼኮ

‎‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ባሉ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሀገርን ጥቅም ከማስከበር አንፃር በአረቡ ዓለም ትላልቅ ሚዲያዎች ላይ በመቅረብ ስለ ኢትዮጵያ ከሚሟገቱ ኢትዮጵያውያን መካከል አቶ ሙሳ ሼኮ አንዱ ናቸው፡፡ ከሰሞኑም ኳታር ዶሃ በሚገኘው…

ቪያሪያል የቶማስ ፓርቴን ዝውውር አጠናቀቀ

‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቪያሪያል የአርሰናል የመሀል ሜዳ ተጫዋች የነበረው የቶማስ ፓርቴን ዝውውር አጠናቅቋል። ቪያሪያል የ32 ዓመቱን የቀድሞ የመድፈኞች ተጫዋች ቶማስ ፓርቴ በነጻ ዝውውር የግሉ ማድረግ ችሏል። ጋናዊው ተጫዋች በነጻ ዝውውር የስፔኑን ክለብ…

በሐረሪ ክልል ከ13 ሺህ በላይ ዜጎች የ5 ሚሊየን ኮደርስ ስልጠና እየተከታተሉ ነው

‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በ5 ሚሊየን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠና ከ13 ሺህ በላይ ዜጎች እየተከታተሉ ነው አለ የክልሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ። የኤጀንሲው ኃላፊ ጀማል ኢብራሒም በክልሉ 27 ሺህ ወጣቶችን ለማሰልጠን እየተሠራ ይገኛል ብለዋል።…

ምርጫ ቦርድ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ጥቅም ላይ ማዋል የሚያስችል የህግ ድጋፍ አግኝቷል – ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀደም ሲል በነበረው አዋጅ ላይ ያጋጥሙ የነበሩ የአፈጻጸም እና የትርጉም ችግሮችን ለመፍታት እንዲሁም የቴክኖሎጂ አፈጻጸምን በህግ መሰረት ለመተግበር የሚያስችል የህግ ድጋፍ አግኝቷል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ጀምስ ማዲሰን ለበርካታ ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቶተንሀም ሆትስፐር አማካይ ጀምስ ማዲሰን ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ለበርካታ ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ክለቡ አረጋግጧል፡፡ ተጫዋቹ ባጋጠመው ጉዳት ከስድስት እስከ ሰባት ወራት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል ተብሏል፡፡ የ28 ዓመቱ እንግሊዛዊ ጉዳቱ…

ኢትዮጵያ እና ቻይና በዓለም አቀፍ መድረክ ትብብራቸው የበለጠ ውጤታማ ሆኗል – ፕሬዚዳንት ታዬ

‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በዓለም አቀፍ መድረክ ትብብራቸው የበለጠ ውጤታማ እየሆነ መጥቷል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። የ2025 የቻይና የህክምና በጎ ፈቃደኞች የአፍሪካ በጎ አድራጎት ተልዕኮና አለም አቀፍ የህክምና በጎ ፈቃደኞች…

ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የ10 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኮሪያ ሪፐብሊክ መንግስት ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ለሚሰራው ስራ የ10 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጓል። የዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ተወካይ አቡበከር ካምፖ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት÷ ድጋፉ ተቋሙ ለሚያከናውናቸው በጎ…

ቲሞቲ ዊሃ ማርሴን ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ እግር ኳስ ኮከቡ ጆርጅ ዊሃ ልጅ ቲሞቲ ዊሃ የፈረንሳዩን ክለብ ኦሎምፒክ ደ ማርሴን በይፋ ተቀላቅሏል፡፡ የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድን የፊት መስመር ተጫዋች ቲሞቲ ዊሃ ከጣሊያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ወደ ኦሎምፒክ ደ ማርሴ አምርቷል፡፡ የ25 ዓመቱ…

የሐረሪ ክልል በተከሰተው የዝናብ ዕጥረት ያጋጠመውን የሰብል ጉዳት ለማካካስ እንዲሰራ አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በክልሉ በተከሰተው የዝናብ ዕጥረት ያጋጠመውን የሰብል ጉዳት ለአርሶ አደሩ ድጋፍ በማድረግ በቀጣይ የዝናብ ወቅት ለማካካስ እንዲሰራ አቅጣጫ አስቀምጧል። የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ ሔኖክ ሙሉነህ ለፋና…

በኦሮሚያ ክልል ከ21 ሺህ በላይ መምህራን የአቅም ግንባታ ስልጠና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል 21 ሺህ 323 የትምህርት ቤት አመራሮች እና መምህራን ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የክረምት ልዩ አቅም ግንባታ ስልጠና እየወሰዱ ነው አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ። በምክትል የቢሮ ኃላፊ ደረጃ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አማካሪ አቶ…