Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ ከ5 ሺህ በላይ መምህራን የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ5 ሺህ በላይ የትምህርት ቤት አመራሮችና መምህራን የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና እየወሰዱ ነው አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ። የቢሮው ምክትልና የትምህርት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…

ትኩረት የሚሻው የሚዛን ቴፒ ማስተማሪያ ሆስፒታል ደም እጥረት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዛን ቴፒ ማስተማሪያ ሆስፒታል ባጋጠመው የደም እጥረት ምክንያት ለደንበኞች ተገቢውን ህክምና ለመስጠት አልቻልኩም አለ፡፡ ‎‎ሆስፒታሉ ለቤንች ሸኮ እና አጎራባች ዞኖች እንዲሁም ከጋምቤላ ክልል ለሚመጡ ታካሚዎች አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን÷…

ጊቤ ሦስት የኃይል ማመንጫ ግድብ 3 ሺህ 210 ቶን ዓሣ ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው የ2017 በጀት ዓመት የጊቤ ሦስት የኃይል ማመንጫ ግድብ በፈጠረው ሰው ሰራሽ ሐይቅ 3 ሺህ 210 ቶን የዓሣ ምርት ተገኘ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የዳውሮ ዞን ግብርና መምሪያ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ አስፋው…

የጽ/ቤቱን ቼክ በማውጣት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ በመመዝበር የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገወጥ መንገድ የጉለሌ ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳዳር ጽ/ቤትን ቼክ በማውጣት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ በመመዝበር በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ክስ ተመሰረተባቸው። በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል…

ከቡንደስሊጋ ክብር በኋላ ወደ ሊጉ የተመለሰው ግራኒት ዣካ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የአርሰናል የመሃል ሜዳ ተጫዋች ግራኒት ዣካ አርሰናልን ከለቀቀ በኋላ ከጀርመኑ ክለብ ባየርሊቨርኩሰን ጋር ስኬታማ ጊዜን አሳልፏል፡፡ ከሰባት ዓመታት የአርሰናል ቆይታ በኋላ ወደ ጀርመን አቅንቶ የነበረው ስዊዘርላንዳዊው የመሃል…

የባህር በር የሌላቸውን ሀገራት ተሳትፎ የሚገድበው የንግድ ስርዓት መሻሻል አለበት – አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የባህር በር የሌላቸውን ሀገራት ተሳትፎ የሚገድበው ኢ-ፍትሃዊ የዓለም የንግድ ስርዓት መሻሻል አለበት አሉ፡፡ 3ኛው የተባበሩት መንግስታት በማደግ ላይ ያሉ የባህር በር የሌላቸው ሀገራት ጉባኤ…

ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ተስፋ ሰጪ ስራ እየተሰራ ነው – አበራ ዴሬሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ተመራማሪ አበራ ዴሬሳ (ዶ/ር) መንግስት ምርታማነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየሰራ ያለው ስራ ተስፋ ሰጪ ነው አሉ፡፡ ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ የነበራቸው አበራ ዴሬሳ (ዶ/ር)፤ ኢትዮጵያ ሰፊ የእርሻ መሬት፣ በቂ የውሃ…

ባለሥልጣኑ አዲስ መተግበሪያ አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የኮንስትራክሽን ዘርፉን ስራ ለማዘመን እና ለማፋጠን የሚያስችል “ፉርቱ” የተሰኘ መተግበሪያን አገልግሎት አስጀምሯል። መተግበሪያው ደንበኞች የሚፈልጉትን አገልግሎት ከሰው ንክኪ ነፃ በሆነ መንገድ በያሉበት…

ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል የጋራ ጥረት ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው የመነገድና በሕገወጥ መንገድ ሰዎችን ድንበር የማሻገር ወንጀሎችን ለመከላከልና ምላሽ ለመስጠት ሁሉም ባለድርሻ አካላት በጋራ ሊሰሩ ይገባል አለ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ፡፡ ቢሮው በሰው የመነገድ፥ በሕገወጥ መንገድ ሰዎችን ድንበር የማሻገርና…

የሀይማኖት ተቋማት የሀገርን ሰላም ለማጽናት ያላቸውን ሚና ማጠናከር ይገባል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀይማኖት ተቋማት አብሮነትን በማጠናከር የሀገርን ሰላም ለማጽናት ያላቸውን ሚና ማጠናከር ይገባል አለ የሰላም ሚኒስቴር፡፡ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ያዘጋጀው 4ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባኤ "ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለአንድነትና…