Fana: At a Speed of Life!

የትራንስፖርት ዘርፉ የበሽታ ምንጭ መሆን የለበትም – አቶ በረኦ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዜጎቻችን በሽታ የሚያመርት የትራንስፖርት ዘርፍ ይዘን መቀጠል አንችልም አሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ በረኦ ሀሰን። ሚኒስትር ዴዔታው ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት ÷ ኢትዮጵያ ለዜጎች ምቹ የሆኑ ዘመናዊ…

ብሄራዊ ባንክ የንግዱ ማህበረሰብ ኢመደበኛ የውጭ ምንዛሪ ገበያን ከመጠቀም እንዲቆጠብ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ የንግዱ ማህበረሰብ ኢመደበኛ የውጭ ምንዛሪ ገበያን ከመጠቀም እንዲቆጠብ አሳሰቡ፡፡ አቶ ማሞ የውጭ ምንዛሪ ገበያ እንቅስቃሴን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ÷ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እንደ አስፈላጊነቱ…

የባህር በር የሌላቸው ሀገራት የባህር መተላለፊያ የማግኘት መብታቸው ሊከበር ይገባል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በር የሌላቸው ሀገራት ያልተቋረጠ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የባህር መተላለፊያ የማግኘት መብታቸው ሊከበር ይገባል አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ። ሶስተኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የባህር በር የሌላቸው…

በፌዴሬሽን ምክር ቤት ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦችን ጨምሮ የተከሰሱበትን ስልጣንን አላግባብ መገልገል ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ችሎት በፌዴሬሽን ምክር ቤት በተለያየ የስራ ኃላፊነት ሲሰሩ የነበሩ ግለሰቦችን ጨምሮ የተከሰሱበትን ስልጣንን አላግባብ መገልገል ወንጀል ክስ እንዲከላከሉ ብይን ሰጠ፡፡ ተከሳሾች 1ኛ…

የዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት ማስቆም በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ ሁለቱ ወገኖች ጦርነቱን ማስቆም…

ኤቨርተን ዴውስቡሪ ሀልን ከቼልሲ አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ኬርናን ዴውስቡሪ ሀልን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ኤቨርተን ለ26 ዓመቱ ተጫዋች 25 ሚሊየን ፓውንድ እና እየታየ በሚጨመር 4 ሚሊየን ፓውንድ ተጫዋቹን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ እንግሊዛዊው አማካይ…

በክልሉ ከ2 ሺህ 600 በላይ የትምህርት ቤት አመራሮችና መምህራን የአቅም ግንባታ ስልጠና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 254 የትምህርት ቤት አመራሮችና 2 ሺህ 359 መምህራን የክረምት ልዩ አቅም ግንባታ ስልጠና እየወሰዱ ነው። የክልሉ ትምህርት ቢሮ የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ልማት ዳይሬክተር አቶ ባህሩ ዓለሙ…

ግብርናውን የሚያዘምኑ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሀገር ለማስገባት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ፍጆታዋን ለማሟላት ግብርናውን የሚያዘምኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ወደ ሀገር ለማስገባት እየሰራች ነው፡፡ የናሽናል ኤርወይስ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ገዘሀኝ ብሩ እንዳሉት፤ በቅርቡ በግብርና ሚኒስቴር ወደ ሀገር ውስጥ የገቡት የኬሚካል…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ7 ሺህ በላይ መምህራን የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለ7 ሺህ 471 መምህራን የክረምት ልዩ የመምህራንና የትምህርት አመራር አቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡ የቢሮው ምክትልና የመምህራን እና ትምህርት ዘርፍ ኃላፊ ታምራት ይገዙ (ዶ/ር) ለፋና…

ጾመ ፍልሰታን ስለሀገር ሰላም በመጸለይና ችግር ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን በመርዳት ልናሳልፍ ይገባል – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጾመ ፍልሰታን ስለሀገር ሰላም በመጸለይ እና ችግር ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን በመርዳት ልናሳልፍ ይገባል አሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2017 ዓ.ም የቅድስት…