Fana: At a Speed of Life!

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የቀድሞ ም/ዋና ዳይሬክተር በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የቀድሞ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታምሩ ግንበቶ በፈፀሙት ስልጣንን ያለ አግባብ መገልገል ወንጀል ጥፋተኛ ሆነዉ በመገኘታቸዉ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ፡፡ የቅጣት ዉሳኔዉን ያሳለፍዉ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

ኢትዮጵያ እንደ አዘጋጅ ሀገር በአየር ንብረት ለውጥ የሰራቻቸውን ስራዎች ለተሳታፊዎች ታሳያለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እንደ አዘጋጅ ሀገር በአየር ንብረት ለውጥ የሰራቻቸውን ስራዎች ለተሳታፊዎች ታሳያለች አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ስዩም መኮንን፡፡ የጉባኤውን በኢትዮጵያ መዘጋጀት አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ኢትዮጵያ በጉባኤው…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምስረታ በዓል አከባበር የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ እና የማስተማሪያ ሆስፒታሉ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበር የምስጋናና ማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። ከጥር ወር ጀምሮ የምስረታ በዓሉን በተለያዩ መርሐ ግብሮች ሲያከብር የቆየው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ…

ሞስኮ የገቡት የዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ዙሪያ ለመምከር ሞስኮ ገብተዋል፡፡ ልዩ መልዕክተኛው በሞስኮ ቩንኮቮ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሩሲያ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፈንድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ…

በኦሮሚያ ክልል በ14 ዘርፎች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ14 ዘርፎች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በተጠናከረ መልኩ እየተከናወነ ነው አለ የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ። በቢሮው የወጣቶች በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ዳይሬክተር አቶ አሚኖ አማን እንዳሉት÷የዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ…

ለኢንተርፕራይዞች ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ለአምራች ኢንተርፕራይዞች ከ18 ቢሊየን ብር በላይ የሥራ ማስኬጃ ብድርና የማምረቻ መሳሪያ ተሰራጭቷል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ጳውሎስ በርጋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…

በብሔራዊ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ቤተሰብ አፍርተናል – ተሳታፊዎች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጎ ፈቃድ አገልግሎታችን ቤተሰብ አፍርተናል አሉ የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት ተሳታፊዎች። የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማኅበረሰብ አገልግሎት መርሐ ግብር አስተባባሪ አለማየሁ ለማ ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ የመርሐ ግብሩ ዓላማ…

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታው አስተዋፅኦ እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ለአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ አስተዋፅኦ እያደረጉ ነው አለ። በሚኒስቴሩ የአየር ንብረት ለዉጥ ከፍተኛ ባለሙያ ይዘንጋው ይታይህ ለፋና ዲጅታል እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ የካርበን ልቀትን…

የባህር በር የሌላቸው በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን በተመለከተ የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ያነሷቸው ዋና ዋና ሀሳቦች፡-

የባህር በር የሌላቸው በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት የዓለምን 7 በመቶ ህዝብ ይወክላሉ ኢፍትሃዊ የሆነው የዓለም የንግድ ስርዓት እነዚህን ሀገራት ያገለለ ነው ሀገራቱ ለከፍተኛ የትራንስፖርት ወጪ ተዳርገዋል፤ የንግድ ተሳትፏቸው ተገድቧል ተገማች ላልሆነው የዓለም የሸቀጦች ዋጋ ተጋላጭ…

ጣናነሽ ፪ ወደ ጣና ሐይቅ ለመግባት ዝግጁ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጣና ሐይቅ ላይ ዘመናዊ የባሕር ትራንስፖርት እና የቱሪዝም አገልግሎት ለመስጠት በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፋ ባሕር ዳር ከተማ የገባችው ጣናነሽ ፪ ጀልባ ዛሬ በጣና ሐይቅ ዳርቻ አርፋ ወደ ሐይቁ ለመግባት ተዘጋጅታለች። የየብስ ጉዞዋን…