Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ አደጋዎችን በመቋቋም ረገድ አርአያ የሚሆን ሥራ እያከናወነች ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በጅግጅጋ ከተማ ችግኝ ተክለዋል፡፡ አቶ አደም በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷…

በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሮሚያ ክልል ሰበታ ክላስተር ሸገር ከተማ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በተከላ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ህብረተሰቡ በንቃት ተሳትፏል። በሸገር ከተማ ፉሪ ክፍለ ከተማ ገዳ ፉጂ እና ሙዳ…

ባለፉት ዓመታት በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን በጅማ ከተማ አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ባለፉት ዓመታት በተከናወነ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተጨባጭ ውጤት…

በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኝ መትከል በዓለም ትልቁ ውጤት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኝ መትከል በዓለም ትልቁ የአንድ ቀን ተከላ ውጤት ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅማ ዞን አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር የዘንድሮውን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዘንድሮውን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅማ ዞን አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር ነው የመርሐ ግብሩን መጀመር ያበሰሩት፡፡ በዘንድሮው የአንድ…

በአረንጓዴ አሻራ ዓለምን የሚያስደምም ስራ እየሰራን ነው – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዓለምን የሚያስደምም ስራ እየሰራን ነው አሉ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር ላይ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡…

የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ ኢትዮጵያን ወደ ላቀ ከፍታ የማውጣት ጥሪ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ ኢትዮጵያን ወደ ላቀ ከፍታ የማውጣት ጥሪ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ በሰጡት መግለጫ፥ የዘንድሮው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ…

በዛሬው ዕለት በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት 700 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመላ ሀገሪቱ የሚካሄደውን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አስመልክተው ባስተላለፉት…

የአካባቢ ጥበቃ ስራ ውጤቱ በሂደት እየተገለጠ የሚሄድ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በነገው ዕለት በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል አስፈላጊ ዝግጅቶች ተጠናቀዋል አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷…

የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን እያገኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን እያገኙ ነው አለ በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢኒስቲትዩት። በኢኒስቲትዩቱ የትንበያ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከሰኔ ወር ጀምሮ…