የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ጥራት በመንግስት ፖሊሲ ብቻ አይመለስም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Abiy Getahun Jun 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትምህርት ጥራት በመንግስት ፖሊሲ ብቻ የሚመለስ ባለመሆኑ ሁሉም የበኩሉን መወጣት ይጠበቅበታል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ የመምህራን ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የስደተኞች አካታች ፖሊሲ ዓለም አቀፍ አጋር አካላት ሊደግፉት ይገባል – ፊሊፖ ግራንዲ Abiy Getahun Jun 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ለሌሎች ሀገራት ተምሳሌት ነው ያሉትን የኢትዮጵያን አካታች የስደተኞች ማዕቀፍ ዓለም አቀፍ አጋር አካላት ሊደግፉት ይገባል አሉ። ኢትዮጵያ እያሳየች ላለችው የስደተኞች አያያዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተወዳዳሪ ዜጋ እንድትሆኑ ሳትሰርቁ ጠንክራችሁ ፈተናችሁን በራሳችሁ ሥሩ – ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) Abiy Getahun Jun 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) በከምባታ ዞን ሺንሺቾ አጠቃላይ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው የ6ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና መርሐ ግብርን አስጀምረዋል። በመርሐ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ምላሽ ማግኘት ቀጣናውን ተጠቃሚ ያደርጋል – ቴር ማጆክ (ዶ/ር) Abiy Getahun Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጁባ ዩኒቨርሲቲ የሰላም፣ ልማት እና ጸጥታ ጥናት ተቋም ተመራማሪ ቴር ቶንጊክ ማጆክ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ምላሽ ማግኘት የሀገሪቱን ልማት ከመደገፍ ባሻገር የምስራቅ አፍሪካ ቀጣናን ተጠቃሚ ያደርጋል አሉ። ቴር ማጆክ (ዶ/ር) በፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ላይ በተሰሩ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች እየታዩ ነው – ምሁራን Abiy Getahun Jun 12, 2025 0 አዲስአበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በአጋር አካላት እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት እንዲያገኝ በተሰሩ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገቡ ነው፡፡ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉ ምሁራን የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ብሔራዊ አጀንዳንቱ…
ቢዝነስ የፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ Abiy Getahun Jun 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ በ2017 በጀት ዓመት የስኳር እና ኢታኖል ምርት ለገበያ በማቅረብ 7 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ። ፋብሪካው ዓመታዊ የስኳር ምርቱን 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል እንዲሁም የኢታኖል ምርቱን 20 ሚሊየን ሊትር ለማድረስ…
ስፓርት ሙሉጌታ ከበደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Abiy Getahun Jun 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከምንጊዜም ምርጥ ኢትዮጵያውያን የፊት መስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ሙሉጌታ ከበደ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ኮከብ ሙሉጌታ ከበደ ባጋጠመው ህመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ሕይወቱ አልፏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጣና ነሽ ፪ ጀልባ በአዳማ ከተማ አቀባበል ተደረገ Abiy Getahun Jun 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጣና ሐይቅ የመዝናኛና የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ወደ ሀገር የገባችው ጣና ነሽ ፪ ጀልባ አዳማ ከተማ ደርሳለች። ጀልባዋ በዛሬው ዕለት አዳማ ከተማ ስትደርስ የከተማዋ ነዋሪዎች ወደ አደባባይ በመውጣት አቀባበል አድርገዋል። እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለንተናዊ ዕድገትን ለማምጣት የመንግሥት አገልግሎት ዘርፉ ከፍተኛ ሚና አለው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Abiy Getahun Jun 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአንድ ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገትን ለማምጣት እና የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር ዘርፉ ከፍተኛ ሚና አለው ብለዋል፡፡ ዛሬ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር…
ፋና ስብስብ ሴት ሐጅ አድራጊዎች: ከኢትዮጵያ እስከ መካ Abiy Getahun Jun 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሐጅ ከእስልምና ምሶሶዎች አንዱ ነው። በመሆኑም የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ በዘር፣ በቀለም፣ በቋንቋ እና በጾታ ሳይለይ ሐጅ ማድረግን ያልማሉ። ህልማቸው ሲሳካም ከዓለም ማዕዘናት ወደ አንድ አቅጣጫ በመትመም «ለበይክ አላሁመ ለበይክ፤ ለበይክ…