ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ከአርሰናል … Hailemaryam Tegegn Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አዲሱ የውድድር ዘመን ገና በመጀመሪያው ሳምንት ሁለቱን የምንጊዜም ተቀናቃኞች ማንቼስተር ዩናይትድ እና አርሰናል አገናኝቷል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ጋር ከተራራቁ ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ለዜጎች ተጠቃሚነት በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Aug 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል አሉ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፡፡ "ከፖለቲካ እስከ ብልፅግና'' በሚል መሪ ሀሳብ በጋና አክራ የተካሄደው…
ፋና ስብስብ እየተፈተነ ያለ እናትነት Hailemaryam Tegegn Aug 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ኢየሩሳሌም ተስፋይ ሁለት ልጆቿ የሰረበራል ፓልሲ (ሲፒ) ተጠቂ ናቸው። ይህ የልጆቿ የጤና ችግር አስቸጋሪ የእናትነት ጊዜን እንድታሳልፍ አስገድዷታል። ኢየሩሳሌም ከ10 ዓመት በፊት በሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና የቶዮ ጸሐይ ኃይል ማመንጫ ፋብሪካ ለወጪ ንግድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Aug 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው የቶዮ የጸሐይ ብርሐን ኃይል ማመንጫ ፋብሪካ ለማኑፋክቸሪንግ ወጪ ንግድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረክታል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ…
ስፓርት ሪያል ማድሪድ ፍራንኮ ማስታንቱኖን በይፋ አስፈረመ Hailemaryam Tegegn Aug 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሪያል ማድሪድ አርጀንቲናዊውን ተጫዋች ፍራንኮ ማስታንቱኖ ከሪቨር ፕሌት ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የስፔኑ ክለብ ለአርጀንቲናዊው አማካይ ዝውውር 45 ሚሊየን ዩሮ ወጪ አድርጓል፡፡ የ18 ዓመቱ ተጫዋች በልደቱ ቀን ለስድስት ዓመታት በሳንቲያጎ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመኸር ወቅት 50 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምርት ወደ መጠባበቂያ ክምችት ይገባል Hailemaryam Tegegn Aug 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው የ2017/18 ዓ.ም የመኸር ወቅት 50 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምርት ወደ መጠባበቂያ ክምችት ለማስገባት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን፡፡ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ከተቀመጡ ግቦች መካከል የመጠባበቂያ ክምችት…
ጤና ሕብረተሰቡ ለኩላሊት ህሙማን ሕክምና ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ Hailemaryam Tegegn Aug 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረተሰቡ ለኩላሊት ህሙማን ሕክምና ድጋፍ እንዲያደርግ የኩላሊት ህመምተኞች እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ጥሪ አቀረበ፡፡ የበጎ አድራጎት ድርጅቱ የኩላሊት ህሙማን የኩላሊት ንቅለ ተከላ እስከሚያደርጉ ድረስ ለእጥበት (ዲያሊሲስ) የሚያስፈልጋቸውን…
ጤና የእናት ጡት ወተት ለጤናማ ትውልድ መሰረት ነው… Hailemaryam Tegegn Aug 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤናማ ትውልድ እንዲፈጠር ህጻናት እስከ ስድስት ወር ድረስ ካለምንም ድብልቅ የእናት ጡት ወተት ማግኘት አለባቸው አሉ በጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥነ ምግብ ባለሞያ ጎባኔ ዴአ። የእናት ጡት ለህጻናት ያለውን ጠቀሜታ በማስገንዘብ ረገድ እናቶች ብቻ…
ስፓርት ለሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ 36 ሚሊየን ብር የገንዘብ ሽልማት ተበረከተ Hailemaryam Tegegn Aug 12, 2025 0 ለሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ 36 ሚሊየን ብር የገንዘብ ሽልማት ተበረከተ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 ዓ.ም በሁለቱም ፆታ ከከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ማደግ የቻለው ሸገር ከተማ የዕውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል። የሸገር ከተማ ከንቲባ ተሾመ…
ስፓርት አሌክሳንደር ኢሳክና የዝውውር ውዝግቦች… Hailemaryam Tegegn Aug 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኒውካስል ዩናይትድ የፊት መስመር ተጫዋች የሆነው አሌክሳንደር ኢሳክ በተለይም በሊቨርፑል መፈለጉን ተከትሎ ክለቡን ለመልቀቅ የገባበት ውዝግብ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ሊያዘዋውሯቸው የተመኟቸውን በርከት ያሉ ተጫዋቾች…