Fana: At a Speed of Life!

በሚያዝያ እና ግንቦት ወራት በሀገር ውስጥ ትርጉም ያላቸው ርምጃዎች ተከናውነዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚያዝያ እና ግንቦት ወራት በሀገር ውስጥ ትርጉም ያላቸው ርምጃዎች የተከናወኑበት ነው አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚያዝያ/ግንቦት 2017 ወር በኢኮኖሚ ልማት፣ ቴክኖሎጂ እድገት፣ ዓለም አቀፍ…

ዓለም የደረሰበትን የላቀ የአንሜሽንና ፊልም ሥራ በስፋት መጠቀም ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ዓለም የደረሰበትን የላቀ የአንሜሽንና ፊልም ሥራ በማስፋፋት ዘመናዊ የፊልም አሠራር ሂደትን ማጠናከር ይገባል አለ፡፡ ‘ኢማጂንግ አኒሜሽን ሚዲያ’ የስልጠና ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የተካሄደ ሲሆን፤ ፕሮጀክቱን…

ሪያል ማድሪድ አሌክሳንደር አርኖልድን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ኃያል ክለብ ሪያል ማድሪድ ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ አሌክሳንደር አርኖልድ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከልጅነት ክለቡ ሊቨርፑል ለመልቀቅ መወሰኑን ከሣምንታት በፊት ማሳወቁ ይታወሳል፡፡ በወቅቱም፤ ራሱን…

የካንሰር በሽታዎችን ለመከላከልና ለማከም የአቅም ማጎልበት ሥራ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር የተለያዩ የካንሰር በሽታዎችን ለመከላከልና ለማከም የሚያስችሉ የአቅም ማጎልበት ሥራዎችን ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀናጅቶ እየሠራ ነው፡፡ በሚኒስቴሩ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችና የአእምሮ ጤና መከላከልና መቆጣጠር ዴስክ ኃላፊ ዶክተር…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 2ኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2ኛ ዙር ክልላዊ የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ማስጀመሪያ በወላይታ ዞን ጠበላ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ይገኛል። እድሜያቸው ከአምስት አመት በታች ለሆኑ ህፃናት ከግንቦት 22 እስከ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት የተቀናጀ…

በማድሪድ ትልቅ የቤት ሥራ የሚጠብቀው ዣቢ አሎንሶ….

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዣቢ አሎንሶ በሪያል ማድሪድ፣ በሊቨርፑል እንዲሁም ባየርን ሙኒክ ቤት በተጫዋችነት ዘመኑ ብቃቱን ያስመሰከረ ስኬታማ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ነበር፡፡ ከፈረንጆቹ 2009 እስከ 2014 ድረስም በሪያል ማድሪድ ቤት በተጫዋችነት አሳልፏል፡፡…

በአማራ ክልል የጎብኚዎችን ቆይታ ለማራዘም …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የጎብኚዎችን የቆይታ ጊዜ ለማራዘም የሚያስችሉ ዘርፈ ብዙ ተግባራት ተከናውነዋል። የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዓባይ መንግሥቴ እንደገለጹት፤ አሁን ያለው የጎብኚዎች የቆይታ ጊዜ በአማካይ 2 ነጥብ 5 ቀን ነው።…

ከከርሠ ምድር እስከ ህዋ አሥፈላጊ መረጃዎችን በመተንተን የተሠሩ ሥራዎች መሠረት ጥለዋል -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስፔስ ሣይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት ከተቋቋመ ጥቂት ዓመታት ቢሆንም ከከርሠምድር እስከ ህዋ ለልማት አሥፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በመለየት እና በመተንተን ያከናወናቸው ሥራዎች በዘርፉ መሠረት የጣለ ሆኗል…

ባሕርዳር ከተማ በአርባ ምንጭ ከተማ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕርዳር ከተማ በአርባ ምንጭ ከተማ 2 ለ 0 ተሸነንፏል፡፡ 12 ሠዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ፤ የአርባ ምንጭን ግቦች አሕመድ ሁሴን በፍጹም ቅጣት ምት እና…

በሕክምና ባለሙያዎች የተነሱ ሐሳቦችን እንፈታለን- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሕክምና ባለሙያዎች የተነሱ ሐሳቦችን በመውሰድ ለቀጣይ ተግባራት በግብዓትነት በመጠቀም መሻሻል የሚገቧቸውን ጥያቄዎች ይፈታሉ አሉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር “የላቀ የጤና አገልግሎት…