Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ሚድሮክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ ግዙፍ የችርቻሮ ንግድ አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚድሮክ ኢትዮጵያ ስር የሚገኘው ኩዊንስ ሱፐርማርኬት በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ ግዙፍ የችርቻሮ ንግድ አስተዋውቋል፡፡ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት ከዓለም አቀፉ የችርቻሮ ንግድ ተቋም ካርፎር ጋር በኢትዮጵያ የዘመናዊ ችርቻሮ ንግድ…

የቄራዎች ድርጅት ለገና በዓል ከ5 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት ተዘጋጅተዋል አለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው የገና በዓል ከ5 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት፡፡ የድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሙልነህ ደሳለኝ እንዳሉት ÷ ለገና በዓል በዋናው ቄራና አቃቂ ቅርንጫፍ ከ5 ሺህ…

የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ በግንባታ ሂደት ላይ ከሚገኙ የዓለማችን ግዙፍ ፕሮጀክቶች አንዱ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ በግንባታ ሂደት ላይ ከሚገኙ የዓለማችን ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክቶች ዝርዝር ውስጥ ተካትቷል፡፡ ኮንስትራክሽን ብሪፊንግ የተሰኘ ድረገፅ የፕሮጀክቶቹን የግንባታ ወጪ፣ የሚያስተናግዱትን የበረራ ቁጥርና የበረራ…

 ከ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ተኪ ምርት …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው የ2018 በጀት ዓመት ከ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ተኪ ምርት ለማምረት እየተሠራ እንደሚገኝ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። ኢንቨስትመንት እና አምራች ኢንዱስትሪን የሀገሪቱ የብልጽግና ማዕከል ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ…

ኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሪክ መኪና ሽልማቶችን ለአሸናፊዎች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም 130ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን በማስመልከት ያዘጋጀውን ሁለት ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና ሽልማቶች አሸናፊ ለሆኑ ደንበኞቹ አስረክቧል፡፡ ኩባንያው በሽልማት መርሐ ግብሩ ላይ ተጨማሪ ስድስት ዘመናዊ መኪኖችን የሽልማት ዕጣዎችን የማውጣት…

ሕብረተሰቡ በዲጂታል አማራጮች በመጠቀም ግብይት ሊፈጽም ይገባል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረተሰቡ በየአቅራቢያው የሚገኙ የገበያ ማዕከላትንና የዲጂታል ግብይት አማራጮችን በመጠቀም ለአላስፈላጊ ወጪ ሳይዳረግ ግብይት ሊፈጽም እንደሚገባ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳስቧል። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌን…

ኢትዮጵያ ከቦንድ ባለቤቶች ኮሚቴ ጋር የቦንድ ዕዳ ሽግሽግ ላይ በመርህ ደረጃ ተስማማች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቁልፍ የቦንድ ባለቤቶች ኮሚቴ ጋር ከ1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የቦንድ ዕዳ ሽግሽግ ለማድረግ በመርህ ደረጃ ከስምምነት ደርሳለች፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ ከፈረንጆቹ ታሕሣሥ 23 ቀን 2025 እስከ ጥር 1 ቀን 2026…

የወጪ ንግድ ኮንትራት ምዝገባና የመላኪያ ፈቃድ አገልግሎት በኦንላይን ብቻ መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወጪ ንግድ ኮንትራት ምዝገባና የመላኪያ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ተግባራዊ ተደርጓል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ እንዳሉት፥ ከዚህ ቀደም የወጪ ንግድ ኮንትራት ምዝገባና የመላኪያ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዓልን ተከትሎ የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር የቁጥጥር ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መጪውን የገና በዓል ተከትሎ አላስፈላጊ የተለየ ዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር የተጠናከረ የቁጥጥር ስራ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሰናይት ሰለሞን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

አዲሱ የጉምሩክ መመሪያ ግልፅነት ያለው የሸቀጦች ዋጋ አተማመን እንዲኖር ያስችላል – ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የጉምሩክ መመሪያ ግልፅነትና ተዓማኒነት ያለው የሸቀጦች ዋጋ አተማመን እንዲኖር ያስችላል አሉ የጉምሩክ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ፡፡ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በአዲሱ የጉምሩክ ዋጋ አተማመን መመሪያ ዙሪያ ከፍተኛ የህግ ተገዥነት ካላቸው…