Browsing Category
ቢዝነስ
ከ312 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት 312 ነጥብ 56 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የፌዴራል፣ የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የገቢ ተቋማት የአራት ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የገቢዎች…
ኢትዮጵያ 95 በመቶ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለመጠቀም እየሰራች ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በመጪው 10 አመታት ውስጥ 95 በመቶ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ጥቅም ላይ ለማዋል እየሰራች መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በረኦ ሀሠን÷…
የፎርድ ኩባንያ ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞችን ሊቀንስ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የመኪና አምራች ኩባንያ የሆነው ፎርድ በእንግሊዝ እና በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞችን ሊቀንስ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ኩባንያው ሰራተኞቹን ለመቀነስ የወሰነው ባጋጠመው ዝቅተኛ የገበያ ትስስር ምክንያት የኤሌክትሪክ መኪኖች…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 2025 የዓለም አራት ኮከብ አየር መንገድ ደረጃ እውቅና እና ሽልማት አገኘ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመታዊው አፔክስ የመንገደኞች ምርጫ 2025 የዓለም አራት ኮከብ አየር መንገድ ደረጃ ዕውቅና እና ሽልማት ማግኘቱን አስታውቋል፡፡
የዓለም አራት ኮከብ አየር መንገድ ሽልማት ከአንድ ሚሊየን በላይ ከተረጋገጡ ጉዞዎች ከበረራ…
ከ300 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነባው ፋብሪካ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሲዳማ ሀገረ ስብከት ይርጋዓለም ደብረ ታቦር ኢየሱስ ወደብረ መንክራት ቅድስት አርሴማ አብያተ ክርስቲያናት ሰበካ ጉባዔ የተገነባው ጽሩይ የሳሙናና ዲተርጄንት ፋብሪካ ተመረቀ፡፡
የሲዳማ ክልል ርዕሰ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ምርጥ የአፍሪካ ካርጎ አየር መንገድ ሽልማትን አገኘ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ በ ዓረቢያን ካርጎ አዋርድስ ምርጥ የአፍሪካ ካርጎ አየር መንገድ ሽልማት አገኘ፡፡
የሽልማት አሰጣጥ መርሐ-ግብሩ በዱባይ ከተማ ተካሂዷል፡፡
አዋርዱ በገልፍ ሀገራት…
የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለመገጣጠም ያለመ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለመገጣጠም እና በቴክኒክ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመሥራት ያለመ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡
የመግባቢያ ስምምነቱን የተፈራረሙት ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ፣ ኤስ ጂ አውቶሞቲቭ ግሩፕ እና ሚስተር ሉታ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ናቸው፡፡…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢዝነስ ተጓዦች ዘርፍ ለ5ኛ ጊዜ ተሸለመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2024 የቢዝነስ ተጓዦች ሽልማት ውድድር ‘ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ’ በመባል ተሸለመ፡፡
ሽልማቱ በዘርፉ ለአምስተኛ ተከታታይ ዓመታት የተገኘ መሆኑን የአየር መንገዱ መረጃ አመላክቷል፡፡
ከሽልማቱ በኋለም አየር…
የጨው ንግድ ላይ የሚስተዋለውን ችግር ለመቅረፍ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሞኖፖሊ አሠራር ተጋልጠው ከቆዩ ምርቶች መካከል ጨው አንዱ መሆኑን እና በዘርፉ ያለውን ችግር ለመቅረፍ እየተሠራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡
በሀገራችን የንግድ ስርዓት ውስጥ ከሚስተዋሉ ችግሮች አንዱ…
ላኪዎች ከነገ ጀምሮ ካመነጩት የውጭ ምንዛሪ 50 በመቶውን በመሸጥ ቀሪውን ላልተወሰነ ጊዜ በአካውንታቸው ማስቀመጥ ይችላሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ላኪዎች ያመነጩትን የውጭ ምንዛሪ 50 በመቶ ወዲያውኑ በመሸጥ ቀሪውን 50 በመቶ ላልተወሰነ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ አካውንታቸው ማስቀመጥ የሚችሉበት አሠራር ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ…