Browsing Category
ቢዝነስ
ስኬት ባንክ ካፒታሉን 9 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር አደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ስኬት ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት አጠቃላይ የካፒታል መጠኑን 9 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር አድርሷል።
ባንኩ የ2024/25 በጀት ዓመት አፈፃጸም እና የ2025/26 ዕቅድ ላይ የሚመክር ጉባኤ አካሂዷል፡፡
በ2024/25 በጀት ዓመት አጠቃላይ…
በሌማት ትሩፋት 9 ነጥብ 4 ቢሊየን እንቁላል ተመረተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብርና ሚኒስቴር በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር 9 ነጥብ 4 ቢሊየን እንቁላል ተመርቷል አለ፡፡
የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከሶስት ዓመት በፊት የተጀመረው…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አቡ ዳቢ አዲስ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዋና ከተማ አቡ ዳቢ አዲስ በረራ ጀመረ።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ እንዲሁም ዋና ስራ አስፈፃሚው መስፍን ጣሰውን ጨምሮ…
ኢትዮጵያ በዲጂታል ዘርፍ ጥሩ አፈፃፀም ካላቸው ሀገራት መካከል ነች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 25ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የፋይናንስ ሚኒስትሮች ስብሰባ በኬኒያ ናይሮቢ በትናንትናው ዕለት ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ የተሳተፉ ሚኒስትሮች ዲጂታል ትስስርን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
በፈረንጆቹ 2023 ስለፀደቀው…
የሀገር ውስጥ ምርቶችን የመጠቀም ባሕል ይበልጥ ሊጎለብት ይገባል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የንግድ ሥርዓት ለማሳለጥ በሀገር ውስጥ የሚመረቱ ምርቶችን የመጠቀም ባሕልን ይበልጥ ማጎልበት ይገባል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ አብዱልሃኪም ሙሉ (ዶ/ር)።
የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ያዘጋጀው 2ኛው ከተማ አቀፍ…
የሶማሌ ክልል 18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል በበጀት ዓመቱ 18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰብስቧል።
የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ መሀመድ አብዲ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የክልሉን ገቢ የመሰብሰብ አቅም ለማሳደግ የሚያስችሉ ሰፊ ተግባራት ተከናውኗል።
በዚህም በበጀት ዓመቱ…
በሐረሪ ክልል ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በ2017 በጀት ዓመት ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ።
የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ያሲን አብዱላሂ እንዳሉት÷ የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚታቀዱ ፕሮጀክቶችን እውን ለማድረግ ገቢ በአግባቡ መሰብሰብ አለበት።…
ሲዳማ ክልል 13 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት 13 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ፡፡
በቢሮው የደንበኞች አገልግሎት የታክስ አወሳሰንና አሳባሰብ ዘርፍ ሃላፊ ወ/ሮ ሙላት ዮሴፍ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ ከሁሉም አማራጮች የሚገኘውን ገቢ በሚገባ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀኖይ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቬትናም ሀኖይ የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት ጀመረ።
የበረራ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰውን ጨምሮ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል።
አቶ መስፍን…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ሀብት 2 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለውን ጠቅላላ ሀብት 2 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር አሳደግኩ አለ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2017 ዓመታዊ ጉባኤ ዛሬ የተጀመረ ሲሆን፥ በዓመቱ አመርቂ የሥራ አፈፃፀም በማስመዝገብ የገበያ ድርሻውን አሳድጓል።
የባንኩ…