በአዳማ በ50 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ50 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኦክስጂን ማምረቻ ፋብሪካ ተመርቆ ለአገልግሎት በቃ።
በዓለም ለ2ኛ ጊዜ እየተከበረ ያለው የዓለም የኦክስጂን ቀን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የጤና ሚኒስቴር የሥራ ሀላፊዎች፣…
አርቲሜተር የተባለ የወባ መድሐኒት ጥቅም ላይ እንዳይውል ታገደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘አርቲሜተር’ የተባለ በመርፌ የሚሰጥ የወባ መድሐኒት ጥቅም ላይ እንዳይውል ታገደ።
የኢትዮጵያ ምግብና መድሐኒት ባለስልጣን እንዳስታወቀው፤ በገበያ ቅኝት የተደረሰበት በፈረንጆቹ 2023 ህዳር ወር የተመረተው የባች ቁጥር 231104SPF መድሐኒት…
ጥንቃቄ የሚሻው የበዓል ወቅት አመጋገብ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡
የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባም ነው ባለሙያዎች የሚመክሩት፡፡
ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ መመገብ ጨጓራን ለህመም…
ጤናማና አምራች ዜጋ ለማፍራት ባለድርሻዎች ተቀናጅተው ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ተኮር አገልግሎት ለመስጠት እና ጤናማና አምራች ዜጋ ለማፍራት ባለድርሻዎች ተቀናጅተው ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ አስገነዘቡ።
በክልሉ ጤና ቢሮ ትኩረት የሚሹ እና ወቅታዊ ጉዳዮችን በተመለከተ በሐዋሳ…
የስኳር ህመም አይነቶችና አጋላጭ ምክንያቶች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም የሚከሰተው ሰውነት በደምስር ውስጥ ያለን ስኳር (ግሉኮስ) በሙሉ በተገቢው መጠን ማመንጨት ሲያቅተው ነው።
በዋናነት አራት የስኳር ህመም አይነቶች አሉ፤ እነሱም አይነት አንድ፣ አይነት ሁለት፣ በእርግዝና ወቅት የሚከሰትና በሌሎች…
በአፍሪካ የሚከሰቱ ወረርሽኞችንና ድንገተኛ አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የሚከሰቱ ወረርሽኞችንና ድንገተኛ የጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡
በብራዛቪል ኮንጎ እየተካሄደ ያለው 74ኛው የአፍሪካ አህጉር የዓለም ጤና ድርጅት መድረክ…
10 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ መከላከያ ክትባት ናይጄሪያ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10 ሺህ የዝንጀሮ ፈንጣጣ መከላከያ ክትባት ናይጄሪያ ደረሰ።
የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የዓለም የጤና ስጋት መሆኑ ከተገለጸ ወዲህ ክትባቱን በመረከብ ናይጄሪያ የመጀመሪያዋ አፍሪካዊት ሀገር መሆኗ ተገልጿል።
በዓለም የጤና ድርጅት የዓለም የጤና…
የወባ በሽታ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወባ በፕላዝሞዲየም ጥገኛ ተውሳኮች የሚመጣ አጣዳፊ የትኩሳት በሸታ ነው።
የበሽታው ምልክቶች ከባድ ትኩሳት፣ ላብ፣ የሚያንዘፈዝፍ ብርድ ብርድ የሚል ስሜት፣ ራስ ምታት፣ የጡንቻ መጓጎል፣ ድካም፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስ፣ ተቅማጥና ትኩሳት፣ ብዙውን ጊዜ…
በሶማሌ ክልል የሕክምና አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል አበረታች ስራ መከናወኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሆስፒታሎችን በሕክምና መሳሪያዎች ለማጠናከርና የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል አበረታች ስራ መከናወኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ፡፡
በክልሉ የሚገኙ ሆስፒታሎች የ2016 በጀት ዓመት ግምገማ እና የ2017 በጀት…
ሲዲሲ የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባትን ለመስጠት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል (ሲዲሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ ክትባትን በቀናት ውስጥ ለማስጀመር እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡
ማዕከሉ ፥ በአህጉሪቱ የዝንጀሮ ፈንጣጣ የተስፋፋባቸው ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎን ጨምሮ ሌሎች ሀገራት…