Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ መንትዮች…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንትዮቹ ተማሪዎች ያብጸጋ አስቻለው እና ያብተስፋ አስቻለው ይባላሉ፡፡
ተማሪዎቹ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሚገኘው ሶዶ ቡኢ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ናቸው፡፡
መንትዮቹ ከልጅነታቸው ጀምሮ ተለያይተው የማያውቁ…
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተጻፈው ‘የመደመር መንግሥት’ የተሰኘው መጽሐፍ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' የተሰኘው መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation…
በትጋትና በትኩረት ከተሰራ የማይቻል ነገር የለም – 589 ያመጣው ተማሪ ጎሳ ነጌሶ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ጎሳ ነጌሶ በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 589 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡
ተማሪ ጎሳ ነጌሶ ሒሳብ 100፣ ፊዚክስ 100፣ እንግሊዘኛ 97፣ ኬሚስትሪ 98፣…
የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሁለት ወራት በላይ በብርቱ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል።
በውድድሩ ለፍጻሜ የበቁት ጴጥሮስ ማስረሻ፣ እየሩሳሌም አሰፋ፣ እዮቤል ፀጋዬ…
የዓባይን ውሃ ለብቻቸው ሲጠቀሙ የነበሩ አካላት የቅኝ ግዛት ስምምነቶች እንዲቀጥሉ ይፈልጋሉ – ጌዲዮን አስፋው (ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓባይን ውሃ ለብቻቸው ሲጠቀሙ የነበሩ አካላት የቅኝ ግዛት ስምምነቶች እንዲቀጥሉ ይፈልጋሉ አሉ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ጌዲዮን አስፋው (ኢ/ር)።
በዓባይ ወንዝ ላይ ግብጽ እና ሱዳን በቅኝ ግዛት ወቅት የነበሩ ስምምነቶች…
ሕዳሴ ግድብ የመቻላችን ልኬት፤ የአንድነታችን ማሕተም ነው – አቶ አወሉ አብዲ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመቻላችን ልኬት፤ የአንድነታችን ማሕተም ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ።
የሕዳሴ ግድብ በስኬት ተጠናቅቆ መመረቁን በማስመልከት በአሰላ ከተማ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።…
የአማራ ክልል ሕዝብ ቃሉም ተግባሩም ለልማት የወገነ መሆኑን አሳይቷል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ሕዝብ ቃሉም ተግባሩም ለልማት የወገነ መሆኑን አሳይቷል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ሕዳሴ ከሁሉም ማዕዘናት ወደ አንድ ሀገራዊ የልማት…
ዓባይ ለምንጩ ማገልገል ጀምሯል – አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቁን ተከትሎ በደሴ ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡
በሰልፉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ እንዳሉት÷ ዓባይ ለምንጩ አገልግሎት መስጠት…
ግዮንን የሚሸኙት ሳይሆን አብረው የሚኖሩት የሆነበት የሕዳሴ ግድብ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግዮንን የሚሸኙት ሳይሆን አብረው የሚኖሩት እንዲሆን ማድረግ ተችሏል አሉ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው፡፡
የጎንደር ከተማ ህዝብ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የተሰማውን ደስታ…
የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የዓባይ ወንዝ ውሃ ባለድርሻ እና ተጠቃሚነት ያረጋገጠ ነው – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የዓባይ ወንዝ ውሃ ባለድርሻ እና ተጠቃሚነት ያረጋገጠ ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ።
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ…