Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተቋማዊ አሰራሩን በማዘመን ወቅቱን የጠበቀና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ስርዓትን ተግባራዊ ማድረግ ጀመረ፡፡ ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያበለጸገውን ዲጂታል…

ፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በመጪው እሑድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጀመሪያው የፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በመጪው እሑድ ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሥነ ሥርዓት መካሄድ ይጀምራል። በአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድሩ በፋና 80 ምዕራፍ 1፣ 2 እና 3 ድንቅ ችሎታቸውን በማሳየት ያሸነፉ እና…

የአርሶ አደሩን አኗኗር ለማሻሻል ያለመው የገጠር ኮሪደር ልማት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር የአርሶ አደሩን አኗኗር ለማሻሻል ያለመውን የገጠር ኮሪደር ልማት ለማስፋፋት በትኩረት ይሰራል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር…

አትሌት ታምራት ቶላ  ከአምስተርዳም  ማራቶን ውድድር ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ34 ዓመቱ አትሌት ታምራት ቶላ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከ50ኛው የአምስተርዳም ማራቶን ውድድር ውጪ ሆኗል። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳረጋገጠው፤ የአምስተርዳም ማራቶን ክብረ ወሰን ባለቤት አትሌት ታምራት ቶላ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ነው…

በአፍሪካ በሎጂስቲክስና ማሪታይም ዘርፍ ብቁ የሰው ሃይል ለማፍራት መስራት ይገባል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ በሎጂስቲክስ እና ማሪታይም ዘርፍ ዘመኑን የዋጀ የሰው ሃይል ለማፍራት በትብብር መስራት ይገባል አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ። የአፍሪካ ማሪታይም ጉባዔ የአፍሪካ ሀገራት ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ…

ተማሪዎችን ለመቀበል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝግጅት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በ2018 የትምህርት ዘመን አዲስ የተመደቡትን ጨምሮ እረፍት ላይ የቆዩ ነባር ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቶችን ያደርጋሉ። በዚሁም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡና የሪሚዲያል ትምህርት…

አየር ኃይል የትኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አየር ኃይል የሚሰጠውን ማንኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል አሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ፡፡ የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለአየር ኦፕሬሽን በግዳጅ አፈጻጸም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም ሐዘናቸውን በመግለጽ ነፍሳቸው…

15ኛው የኢትዮጵያ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን ዓመታዊ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 15ኛው የኢትዮጵያ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን ዓመታዊ ጉባኤ "ሀገራዊ የእቅድና ምዘናን አቅም ማሳደግ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ይገኛል። ጉባኤውን የኢትዮጵያ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን ከፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ እና ዩኒሴፍ ጋር…

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአይ ኤም ኤፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኒጄል ክላርክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት ተቋሙ ለኢትዮጵያን እያደረገ ያለውን ድጋፍ አድንቀው፥ ይህም የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለማሳደግ፣…