Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሁሉም አማራጮች የአህጉሪቱን የጤና ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ይገባል – መሐሙድ አሊ ዩሱፍ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁሉንም አማራጮች በመጠቀም የአህጉሪቱን የጤና ሉዓላዊነት ማረጋገጥ ቀጣይነት ያለው ተግባር ሊሆን ይገባል አሉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ፡፡ በአምስት የጤና ዘርፍ ምሰሶዎች ላይ ትኩረት በማድረግ ለአራት ቀናት…

ቃልን በተግባር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመገጭ ግድብ ላይ ነፍስ የዘራው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ውሳኔ የመደመር መንግሥት ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ባለፈ በተያዘላቸው ጊዜና በሚፈለገው ጥራት ስለማጠናቀቁ ምስክር ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአማራ…

የለነገዋ የሴቶች የተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ላይ እያየን ያለው ለውጥ ከሁሉ የሚልቅ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)‎ በከተማችን ላይ ከሚታየው ለውጥ ሁሉ የሚልቀው የለነገዋ የሴቶች የተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ላይ እያየን ያለው ለውጥ ነው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ። ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ ዛሬ የልጆች ኢንቨስትመንት ፈንድ…

የ12 ኛ ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን ዛሬ ከምሽቱ 1 ስዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ ‎

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ)‎የ12 ክፍል ተፈታኞች ውጤታቸውን ዛሬ ከምሽቱ 1 ስዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ አለ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች  አገልግሎት። ‎ ‎የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርቲፊኬት ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው…

የሀገር ግንባታ ውል የተቋጠረበት ምርጫ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራት የልማት ጉዞ ጠንካራ ተቋማትን፣ የሕዝብ ተሳትፎንና የዴሞክራሲ ባህልን መገንባት የሚጠይቅ እንደመሆኑ ኢትዮጵያ ያከናወነችው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የእድገት ጉዞዋ ጉልህ ምዕራፍ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ የነፃነት ተምሳሌት…

ኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት ላይ በምታደርገው ኢንቨስትመንት ሚሊዮኖችን ተጠቃሚ አድርጋለች – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በመሠረታዊ የጤና አገልግሎት ላይ የተደረገው ኢንቨስትመንት የጤና አገልግሎቶችን ወደ ማኅበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ሚሊዮኖችን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። 76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ…

የኢትዮጵያ ብስራት እየመጣ ነው?

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የብስራት ዘመን በተጨባጭ የልማት ቋጥኞች ላይ እየታነጸ ያለ የዘመናችን ህያው እውነት ሆኗል ። ሀገራችን የትናንት የፖለቲካ ስብራቶቿን በሀገራዊ ምክክር ጠግና፤ በብዝሃ ዘርፍ የኢኮኖሚ መዋቅር ፈጣን ዕድገት እያስመዘገበች ነው፤…

የመደመር መንግሥት የፕሮጀክት አፈጻጸም ባህል ማሳያ – መገጭ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ምክንያቶች "ሞቷል" እስኪባል ድረስ ቆሞ የነበረው የመገጭ ግድብ ፕሮጀክት ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተደረገለት ከፍተኛ ክትትልና ርብርብ ለትንሳኤው ቀርቧል፡፡ የመደመር መንግሥት ፕሮጀክቶችን ከመጀመር ባለፈ በተያዘላቸው…

76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣና ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣና ጉባኤ በአዲስ አበባ አድዋ ድል መታሰቢያ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እንዲሁም የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር…

የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጂድ በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 1ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በታላቁ አንዋር መስጂድ "የፍትሁ ነቢይ" በሚል መሪ ቃል በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ምክትል ተቀዳሚ ፕሬዚዳንት ሼህ አብዱልከሪም…