Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የጅግጅጋ የኮሪደር ልማት በቅርቡ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅግጅጋ ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት በቅርቡ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ይደረጋል፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ ÷ የከተማውን የኮሪደር ልማት እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል። አቶ ሙስጠፌ በዚህ ወቅት…

“የገጠር ኮሪደር ልማት የአርሶ አደሩን ሕይወት ይቀይራል” አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠር ኮሪደር ልማት የአርሶ አደሩን ሕይወት ለመቀየር ከፍተኛ አበርክቶ ይኖረዋል አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። ርዕሰ መስተዳድሩ በ2018 ዓ.ም ተግባራዊ የሚደረገውን የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ÷…

በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው ኤሌክትሪክ ሙሉ ለሙሉ ተመልሷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ ለሙሉ ተመልሷል አለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት፡፡ የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ከዋናው…

ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን መቋቋምና ምላሽ መስጠት የሚችሉ ተቋማትን መፍጠር ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ላይ የሚስተዋሉ ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን መቋቋምና ፈጣን ምላሽ መስጠት የሚችሉ ጠንካራ ተቋማትን መፍጠር ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡…

ፕሬዚዳንት ታዬ የአሜሪካ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እንዲሳተፉ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በተለያዩ የግብርና ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ጥሪ አቅርበዋል። ፕሬዚዳንቱ በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባዔ ጎን ለጎን የአፍሪካና የአሜሪካ…

አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ኤሌክትሪክ ተቋርጧል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን ጨምሮ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንዋር አብራር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የኤሌክትሪክ ሃይል በከፊል…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ የአቮከዶ ችግኝ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ የአቮከዶ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ ተደርጓል አለ። በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ…

በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ የሦስት ዓመት ሕጻንን ጨምሮ የ9 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በዛሬው ዕለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሦስት ዓመት ሕጻንን ጨምሮ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ አደጋው…

በሶማሌ ክልል ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የፕሮጀክቶች ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል በ1 ቢሊየን 249 ሚሊየን ብር ወጪ የመጠጥ ውሃና የጤና መሰረት ልማቶች ግንባታ ተጀምሯል። ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ፕሮጀክቶቹን በክልሉ ፋፈን ዞን አውበሬ ወረዳ ነው በዛሬው ዕለት ያስጀመሩት። በዚህም…

የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅ የዜጎችን መብት፣ ደህንነትና ዘላቂ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ያስችላል-  ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ከሰሞኑ በተለያዩ መገናኛ ብዘሃን የሚሰራጩ መረጃዎች ተገቢነት የላቸውም አለ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ያቀረበው የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች…