Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እጣ ፈንታዋና መፃዒ እድሏ ከዓባይና ከቀይ ባህር ጋር በእጅጉ የተቆራኘ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከዓባይና ከቀይ ባህር መካከል የምትገኝ ሀገር ነች፤ እጣ ፈንታዋና መፃዒ እድሏም ከሁለቱ ውሃዎች ጋር በእጅጉ የተቆራኘ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንቱ ይህንን ያሉት የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች 5ኛ…

7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዴሞክራሲያዊና ተዓማኒ እንዲሆን በሃላፊነት ይሰራል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው ዓመት የሚካሄደው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ፍትሃዊ፣ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተዓማኒ እንዲሆን መንግስት በሃላፊነት ይሰራል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…

ኢትዮጵያ አስተማማኝ የባህር በር የማግኘት መብቷን ማረጋገጥ ይኖርባታል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሀገራችን በድንበር ተሻጋሪ ሀብቶቿ ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ስትቀበል በዛው ልክም አስተማማኝ የባህር በር የማግኘት መብቷን ማረጋገጥ ይኖርባታል አሉ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ይህንን ያሉት 6ኛውን የኢፌዴሪ የሕዝብ…

የውጭ ግንኙነት መሰረታዊ ማጠንጠኛው ብሔራዊ ጥቅምና የዜጎች ክብር ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ግንኙነት ማዕከል እና መሰረታዊ ማጠንጠኛው ብሔራዊ ጥቅም እና የዜጎች ክብር ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር…

በተከናወኑ የሪፎርም ሥራዎች የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በማንሰራራት ላይ ይገኛል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተግባራዊ በተደረገው የማክሮ ኦኮኖሚ ማሻሻያ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በማንሰራራት ላይ ይገኛል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…

የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል። የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የአንድ ዓመት የሥራ ጊዜ ከመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ እስከ ሰኔ 30 ቀን ድረስ…

በክልሎች መካከል ፍትሐዊ የድጎማና የጋራ ገቢዎች ክፍፍልን ማረጋገጥ ለፌዴራል ሥርዓት ጽኑ መሠረት ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሎች መካከል ፍትሐዊ የድጎማና የጋራ ገቢዎች ክፍፍልን ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ሥርዓት ፅኑ መሰረት ነው አሉ በፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

የባሕር ዳርን ስማርት ከተማ ጉዞ እናፋጥናለን – አቶ ጎሹ እንዳላማው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር ዳር ስማርት ከተማ ጉዞዋንና የልማት ስራዎችን እናፋጥናለን አሉ የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው። አቶ ጎሹ እንዳላማው የባሕር ዳር ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን…

ህዝባችን የተቃና አገልግሎት እና ሰላም እንዲያገኝ ተግተን እንሰራለን – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ህዝባችን የተቃና አገልግሎት እና ሰላም እንዲያገኝ ተግተን እንሰራለን አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። አቶ አረጋ የባሕር ዳር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷…

የብልጽግናን ርዕይ ለማሳካት የአገልግሎት አሰጣጥን ማዘመን ያስፈልጋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የብልጽግናን ርዕይ ለማሳካት የአገልግሎት አሰጣጥን ማዘመንና የልማት አቅም ማድረግ ያስፈልጋል አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የባሕር ዳር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው ስራ…