Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የቀብሪ በያህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በፋፈን ዞን ቀብሪ በያህ ከተማ በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው የንጽህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሰረተ ድንጋይ አስቀምጠዋል። ፕሮጀክቱ በአካባቢው በስደተኛ ጣቢያ የሚገኙ 19 ሺህ ዜጎችን…

በኢትዮጵያ ለዘላቂ ልማት ሥራዎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የተባበሩት መንግስታት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለዘላቂና ሁሉን አቀፍ የልማት ሥራዎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የተባበሩት መንግስታት፡፡ የተባበሩት መንግስታት በኢትዮጵያ የተለያዩ ዘላቂ የልማት ሥራዎችን መደገፍ የሚያስችል የ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት…

ዜጎች በንጹህና ጤናማ አካባቢ ለመኖር የሚያስችላቸውን ሁኔታ መፍጠር ያስፈልጋል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ዜጎች በንጹህ አካባቢ የመኖር መብታቸው ሊረጋገጥ ይገባል አሉ። በክልሉ 2ኛው ዙር የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ አቶ…

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አህጉር ነፃ ንግድ ቀጣና ትግበራ ሚናዋን እየተወጣች ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤ ምሲ) የአፍሪካ አህጉር ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነትን ለማሳካት ኢትዮጵያ ድርሻዋን እየተወጣች ነው አሉ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የአውሮፓ ህብረት 'ኢኮትሬድ' የተሰኘ ፕሮጀክትን በኢትዮጵያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄነራልና የአፍሪኮም አዛዥ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤ ምሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄነራልና የአፍሪኮም አዛዥ ከሆኑት ጄነራል ማይክል ላንግሌይ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ የጋራ ፍላጎት በሆኑ…

ቀጣናዊ የንግድ ትስስርን ለማጠናከር ያለመ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤ ምሲ) ቀጣናዊ የንግድ ትስስርን እና የግል ዘርፉን ሚና ለማጠናከር ያለመ "ኢኮትሬድ" የተሰኘ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል፡፡ ፕሮጀክቱ “በግሉ-ዘርፍ የሚመራ የእሴት ሰንሰለትን በማሳደግ የኢትዮጵያን ንግድና ምጣኔ ሃብት ትስስር ማጎልበት” በሚል…

በግብርና ምርት ዘርፍ የተሰጠው የደላላነት ፈቃድ ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በግብርና ምርቶች ዘርፍ የተሰጠው የደላላነት ፈቃድ ሙሉ በሙሉ ተሰርዟል አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ አብዱልሃኪም ሙሉ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት ÷ በዘርፉ ምንም አይነት እሴት…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 2ኛው ዙር የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሂዷል። መርሐ ግብሩን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ (ኢ/ር)…

ከሕገ መንግስቱ መታረቅ እና መስተካከል ያለበትን ጉዳይ ለማስተካከል ዝግጁ ነን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዋና እና ወሳኝ ጉዳዮች ሕገ መንግስቱ መታረቅ፣ መስተካከል ያለበትን ጉዳይ ለማስተካከል ዝግጁዎች ነን አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ውይይት…

ከፓርቲዎች ጋር ውይይት ማድረግ የፖለቲካ ምኅዳሩ መለወጥ አካል ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት ማድረግ የፖለቲካ ምኅዳሩ መለወጥ አካል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር ባደሩት ውይይት ላይ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ…