Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከከርሠ ምድር እስከ ህዋ አሥፈላጊ መረጃዎችን በመተንተን የተሠሩ ሥራዎች መሠረት ጥለዋል -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ስፔስ ሣይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት ከተቋቋመ ጥቂት ዓመታት ቢሆንም ከከርሠምድር እስከ ህዋ ለልማት አሥፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን በመለየት እና በመተንተን ያከናወናቸው ሥራዎች በዘርፉ መሠረት የጣለ ሆኗል…

በሕክምና ባለሙያዎች የተነሱ ሐሳቦችን እንፈታለን- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሕክምና ባለሙያዎች የተነሱ ሐሳቦችን በመውሰድ ለቀጣይ ተግባራት በግብዓትነት በመጠቀም መሻሻል የሚገቧቸውን ጥያቄዎች ይፈታሉ አሉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር “የላቀ የጤና አገልግሎት…

ኤሌክትሮኒክ የምክረ ሐሳብ መስጫ የዜጎችን ተሳትፎ ያሳድጋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ኤሌክትሮኒክ የሕዝብ ምክረ ሐሳብ መስጫና መቀበያ ሥርዓት በረቂቅ ሕጎች የዝግጅት ሂደት የዜጎችን ተሳትፎ በማሳደግ ግልፅና ጠንካራ ሕጎችን ለማውጣት ያስችላል አሉ፡፡ ሕብረተሰቡ እና ባለድርሻ…

የኤም ፖክስ በሽታ እንዳይዛመት የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤም ፖክስ (Mpox) በሽታ እንዳይዛመት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ፡፡ ሚኒስትሯ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ አስተዳደር በኤም ፖክስ ከተጠረጠሩ ሰዎች በተወሰደ…

የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት 46 ዊልቼሮችን ለአካል ጉዳተኞች አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚኖሩ የአካል ጉዳት ለገጠማቸው ልጆችና ለጉዳት ለተጋለጡ አዋቂዎች 46 ዊልቼሮችን አበርክቷል። ‎ ድጋፉ የአካል ጉዳት ገጥሟቸው ከቤት ወጥተው ለመንቀሳቀስም ሆነ ወደ ትምህርት ገበታ ለመቀላቀል…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብጹአን ሊቃነ ጳጳሳት ጋር  ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብጹአን ሊቃነ ጳጳሳት ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ብጹአን ሊቃነ ጳጳሳት ዛሬ የብሔራዊ ቤተ መንግሥት መጎብኘታቸውን ገልጸዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩትን ጎበኙ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ከምድር እስከ ህዋ ድረስ የሚገኙ መረጃዎችን በመተንተን የምርምር ሥራዎችን የሚያከናውን ተቋም መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት…

የፍትህ ስርዓቱን ይበልጥ ለማጠናከር የዘርፉ አስፈፃሚ ተቋማት ቅንጅት ወሳኝ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት የፍትህ ስርዓቱን ይበልጥ ለማጠናከር የዘርፉ አስፈፃሚ ተቋማት ቅንጅት ወሳኝ ነው ብለዋል። 19ኛው የፌዴራል እና የክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባኤ "ማረሚያ ቤቶችን በአዲስ…

በደቡብ ጎንደር ዞን በትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው 18 ሰዎችን አሳፍሮ ከጎንደር ወደ ባሕር ዳር ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ ይፋግ ንዑስ ጣቢያ አካባቢ ከቆመ ኤፍ ኤስ አር ተሽከርካሪ ጋር ተጋጭቶ መከሰቱን የዞኑ ፖሊስ…

  መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የባለ ራዕይ መሪ ማሳያ ነው – የአዘርባጃን አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የአዘርባጃን አምባሳደር ሩስላን ናሲቦቭ መሶብ የአንድ አገልግሎት ማዕከል በፍጥነት ወደተግባር መግባቱ የቁርጠኛ እና ባለ ራዕይ መሪዎች ማሳያ ነው አሉ፡፡ አምባሳደሩ የአዘርባጃን የነጻነት ቀንን አስመልክቶ በአዲስ አበባ በተዘጋጀ…