Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 628 ሺህ 463 ሕጻናትን ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ መሰጠት ጀመረ፡፡
ለ10 ቀናት በሚቆየው በዚህ ዘመቻ ዕድሜያቸው ከ9 ወር እስከ 5 ዓመት ለሆኑ ሕጻናት እንደሚሰጥ እና ለዚህም…
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ተመራጭ የኢንሹራንስ ገበያ ለመሆን እየሰራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ተመራጭ የኢንሹራንስ ገበያ ለመሆን እየሰራች መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
51ኛው የአፍሪካ ኢንሹራንስ ተቋም ዓመታዊ ኮንፈረንስ እና አጠቃላይ ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
በመድረኩ…
በዲጂታል የታገዘ የፋይናንስ እና የኢንሹራንስ ሴክተር ልማት ትግበራ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል የታገዘ የፋይናንስ እና የኢንሹራንስ ሴክተር ልማት እያከናወነች መሆኗን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ገለጹ።
51ኛው የአፍሪካ ኢንሹራንስ ተቋም ዓመታዊ ኮንፈረንስ እና አጠቃላይ ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው።…
የሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም የመቻል ግብ አርበኝነት ጥሪ ነው – ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም የመቻል ግብ የአርበኝነት ጥሪ መሆኑን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ።
የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ሥርዓት ግንባታ እና የሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም ንቅናቄ ስትራቴጂክ ማዕቀፎች ትግበራ ለፌዴራል፣ ክልል፣…
በአማራ ክልል ከ240 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በበልግ እርሻ እየለማ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ240 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በበልግ እርሻ እየለማ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
በቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደተናገሩት÷ በበልግ ከሚለማው መሬት ከ4…
የፈፃሚዎችና የነጋዴዎች ጉድለቶችን በትብብር ለማረም ከንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ተግባብተናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንዳንድ ፈፃሚዎች እና ነጋዴዎች ዘንድ የሚታዩ የስነ ምግባር ጉድለቶችን በትብብር ለማረም ከንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር መግባባት ላይ መደረሱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
ከንቲባዋ ከተለያዩ የንግድና…
የስፖርት ቱሪዝምን ለማነቃቃት እየተሰራ ነው – ሰላማዊት ካሳ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት አራተኛው ቦቆጂ የ’ልወቅሽ ኢትዮጵያ’ የ12 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር ዛሬ ተካሂዷል።
በውድድር መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ቦቆጂ የ’ልወቅሽ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኖትረዳም ካቴድራልን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፓሪስ የሚገኘውን የኖትረዳም ካቴድራልን ጎብኝተዋል።
ጉብኝቱ የቅርሱ መጠበቅን ባሕላዊ እና ዓለም አቀፍ ዋጋ ያመላከተ እና ለኢትዮጵያ ትርጉም ያለው ትምሕርት የሰጠ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…
የባህላዊ ግጭት አፈታት ሂደቶችን ሚና በማጎልበት ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ ይገባል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህላዊ ግጭት አፈታት ሂደቶችን ሚና በማጎልበት ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ ኢድሪስ አስገነዘቡ።
2ኛዉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች እና የጋምቤላ ክልሎች የሰላም እና የልማት ትብብር ፎረም በሚዛን አማን…
በአማራ ክልል በመኸር እርሻ 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሰብል ይሸፈናል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2017/18 የመኸር እርሻ 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሰብል እንደሚሸፈን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ በመኸር እርሻ…