Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ሥራን በብቃትና በጥራት መከወን ጊዜው የሚጠይቀው አርበኝነት ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሥራን በብቃትና በጥራት መከወን ጊዜው የሚጠይቀው አርበኝነት ነው አሉ ሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር (አይኤስኦ 9001-2015) የጥራት ሥራ አመራር ትግበራ በመፈጸም ዓለም አቀፍ ዕውቅና ያገኘ ሲሆን፥ የምስክር…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ እቅዶችን በተጨባጭ ተግባራት እያሳየች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ እቅዶችን በተጨባጭ ተግባራት እያሳየች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። የአፍሪካ ወጣቶች የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው መክፈቻ ላይ ምክትል…

ኢትዮጵያ ከዘመን ጋር የዘመኑ የጸጥታ ተቋማት እየገነባች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከዘመን ጋር የዘመኑና በሕገ መንግሥታዊ ዕሴቶች ላይ የተመሰረቱ የጸጥታ ተቋማት እየገነባች ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከጸጥታ ተቋማት አመራሮች…

የኤሌክትሮኒክ ግብይት ሥርዓትን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የኤሌክትሮኒክ ግብይት በሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገት የሚያስገኘውን ጠቀሜታ ለማጠናከር በትኩረት እየሰራ ነው አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። ሚኒስቴሩ ”ኢ ኮሜርስ ለተሻለ…

አዲስ አበባን ለመኖር ምቹና አካታች ልማት ያላት ከተማ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን ለመኖር ምቹና አካታች ልማት ያላት ከተማ የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስቀል አደባባይ - መገናኛ - ሳውዝ ጌት…

የመዲናዋ ቀሪ የኮሪደር ሥራዎችን በፍጥነትና ጥራት ለማጠናቀቅ በትኩረት ይሰራል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስቀል አደባባይ - መገናኛ -ሳውዝ ጌት የተከናወነውን የኮሪደር ልማት መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት ÷ አዲስ አበባ ወደ ቡራዩ ፣…

የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እመርታ በወታደራዊ አቅም ማጠናከርና መደገፍ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አጥፍተው የሚጠፉ ድሮኖችን በስፋት እያመረትን እንገኛለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኤሮ ዓባይ የድሮን ማምረቻን የሥራ እንቅስቃሴ በዛሬው ዕለት…

በአካባቢው የሰፈነው ሰላም የነቀምቴ ከተማን ልማት ለማፋጠን ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአካባቢው የሰፈነው ሰላም በነቀምቴ ከተማ ሰፊ የልማት ተግባራትን ለማፋጠን ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል አሉ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰአዳ አብዱራህማን፡፡ አፈ ጉባዔዋ በነቀምቴ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው…

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማንነታችንና ብሔራዊ አርማችን ነው – የግድቡ ሠራተኞች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማንነታችን እና ብሔራዊ አርማችን ነው አሉ በሕዳሴ ግድብ በተለያዩ ሙያዎች የተሰማሩ ሠራተኞች፡፡ ያለፉት 14 ዓመታትን በሕዳሴ ግድብ ቴክኒሻን ሆነው ያገለገሉት አቶ ሰለሞን ያረጋል÷ ለሀገር ልማትና እድገት…

የክልሉን ሕዝብ ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን የልማት ተጠቃሚነት ይበልጥ ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ፡፡ በሰንዳፋ በኬ ከተማ በመንግስትና ሕዝብ ተሳትፎ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች በዛሬው…