Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የክልሉን ሕዝብ ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው – አቶ አወሉ አብዲ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን የልማት ተጠቃሚነት ይበልጥ ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ፡፡
በሰንዳፋ በኬ ከተማ በመንግስትና ሕዝብ ተሳትፎ የተገነቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶች በዛሬው…
በአማራ ክልል በቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዘርፍ ውጤታማ ሥራ ተከናውኗል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ በክልሉ በቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዘርፍ ውጤታማ አፈጻጸም ተመዝግቧል አለ።
የቢሮው ሃላፊ መልካሙ ፀጋዬ ÷ አማራ ክልል አብያተ መንግሥታትና ቤተ እምነቶች በብዛት ያሉበት በመሆኑ የቅርስ ጥበቃና ጥገና ሥራ…
የቀድሞ ታጣቂዎች በስልጠና ባገኙት የጠራ ግንዛቤ ሕዝባቸውን በቅንነት ሊያገለግሉ ይገባል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ ታጣቂዎች ከተሃድሶ ስልጠናው ባገኙት የጠራ ግንዛቤ ሕዝባቸውን በታማኝነትና በቅንነት ማገልገል ይጠበቅባቸዋል አለ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን።
በጠዳ የተሃድሶ ስልጠና ማዕከል ለአንድ ሳምንት የተሰጣቸውን ስልጠና ያጠናቀቁ የቀድሞ…
ተወዳዳሪና ዘመኑን የዋጀ ትውልድ ለመቅረጽ እየተሰራ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተወዳዳሪ እና ዘመኑን የዋጀ እውቀት ያለው ትውልድ ለመቅረጽ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡
በክልሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ልዩ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ማጠቃለያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት…
ታላቁ የህዳሴ ግድብ በመጠናቀቁ ትልቅ ኩራት ተሰምቶናል – የሚዲያ አንቂዎች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በመጠናቀቁ ትልቅ ኩራት ተሰምቶናል አሉ የሚዲያ አንቂዎች፡፡
ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት ኡስታዝ ጀማል በሽር፥ የህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የተፈጥሮ ሀብት የመጠቀም ነጻነታችንን ያወጅንበት ነው ብለዋል።…
የመውሊድ በዓል በሐረር እና ጅማ ከተሞች በድምቀት እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1ሺህ 500ኛው የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል በመላ ሀገሪቱ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡
በዓሉ በሐረር ከተማ ከትላንት ምሽት ጀምሮ የነብዩ መሐመድን በጎነት፣ እዝነትና የፈፀሟቸውን መልካምነት በሚዘክሩ ኃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች በመከበር ላይ…
1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በአንዋር መስጂድ በድምቀት እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በአንዋር መስጂድ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡
በዓሉ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች በአንዋር መስጂድ እየተከበረ ነው፡፡
በበዓሉ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የእምነቱ ተከታዮችና የተለያዩ…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ፕሬዚዳንት ታዬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1…
የህዳሴ ግድቡ ስኬት የኢትዮጵያን የመደራደር አቅም ይጨምረዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ላይ የተመዘገበው ስኬት የኢትዮጵያን የመደራደር አቅም ይጨምረዋል አሉ የታሪክ ባለሙያው ደረጄ ተክሌ፡፡
ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት አቶ ደረጄ ተክሌ እንዳሉት÷ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በርካታ…
በሁሉም ዘርፎች የተያዙ ዕቅዶችን ለማሳካት የተቀናጀ ጥረት ማድረግ ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በተያዘው በጀት ዓመት በሁሉም ዘርፎች የተያዙ ዕቅዶችን ለማሳካት የተቀናጀ ጥረት ማድረግ ይገባል አሉ።
የክልሉ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2018 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባህር ዳር…