Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የቆቃ ግድብ በመሙላቱ ውሃ ይለቀቃል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በክረምት እየጣለ ባለው ዝናብ የቆቃ ግድብ ከመጠን በላይ በመሙላቱ ከነገ ጀምሮ ከግድቡ ውሃ ይለቀቃል አለ።
ግድቡን ለማስተንፈስ የሚለቀቀው ውሃ ከፍተኛ መጠን ያለው በመሆኑ በግድቡ ዙሪያ ያሉ ማህበረሰቦች አስፈላጊውን…
የውጭ ምንዛሪ ስርዓቱ በገበያ መመራቱ ከባንክ ውጪ የሚላከውን ገንዘብ እያስቀረ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ፍጹም አረጋ የውጭ ምንዛሪ ስርዓቱ በገበያ እንዲመራ መደረጉ አብዛኛው የውጭ ምንዛሬ በባንኮች በኩል እንዲላክ አስችሏል አሉ።
ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሬሚታንስ ከሰባት ቢሊዮን…
ለምክክር ኮሚሽኑ ስራ ስኬት የአጋር አካላት ሚና ከፍተኛ ነው – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ለምክክር ኮሚሽኑ ስራ ስኬት የአጋር አካላት ሚና ከፍተኛ ነው አሉ።
ኮሚሽኑ እስካሁን ባከናወናቸው ተግባራት የአጋር አካላት ሚናን የገመገመበትና በቀጣይ ለሚሠሩ ሥራዎች…
በኦሮሚያ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ 25 ቢሊየን ብር የሚገመት አገልግሎት ይሰጣል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በዘንድሮ ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 25 ቢሊየን ብር የሚገመት አገልግሎት ይሰጣል አለ።
የቢሮው ምክትል ኃላፊ ከድር እንዳልካቸው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ…
በኦሮሚያ ክልል የማር ምርትን ለማሳደግ …
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የንብ ማነብ ሥራን በዘመናዊ መንገድ በማከናወን የዘርፉን ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡
በክልሉ ግብርና ቢሮ የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ቴክኒካል አስተባባሪ አቶ ጎሞሮ ደሬሳ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ከማር ምርት…
ኢቢሲ በራሱ አቅም ያበለጸገውን የሞባይል መተግበሪያ አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በራሱ አቅም ያበለጸገውን የሞባይል መተግበሪያ በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
በዲጂታል ኢቢሲ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አትሌቶች፣ አርቲስቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች…
የ400 ሜጋ ዋት ሶላር ፓርክና 700 ኪሎዋት ሰዓት ሶላር ሚኒ ግሪድ የማስጀመር ስምምነት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ ሶላር አሊያንስ ጋር የ400 ሜጋ ዋት ሶላር ፓርክ እና 700 ኪሎዋት ሰዓት ሶላር ሚኒ ግሪድ ለማስጀመር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታው ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት…
በአማራ ክልል ከ38 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ተመረተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከ38 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ተመርቷል አለ የክልሉ እንስሳትና ዓሣ ሃብት ቢሮ፡፡
በቢሮው የዓሣ ቴክኖሎጂ ባለሙያ አበበ ፈንታሁን እንዳሉት÷ በክልሉ ከተለያዩ ውሃማ አካላት የሚገኘውን…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 440 ሺህ 656 ሄክታር መሬት በዘር ተሸፈነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በመኸር እርሻ 440 ሺህ 656 ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል።
በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በዓመታዊ ሰብል…
አጀንዳ ሆኖ የቀጠለው የኢትዮጵያ ፍትሐዊ የባህር በር ጥያቄ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በዓለም አቀፍ ተቋማት ተሰሚነት እና ተቀባይነት እንዲያገኝ የጋራ ጥረት ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
ብልፅግና ፓርቲ ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ አጀንዳ ሆኖ መቀጠሉን እና መንግስት በርካታ ስራዎችን…