Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኮንስትራክሽን ተቋራጮች በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ከ20 በላይ የኮንስትራክሽን ተቋራጮች ጎረቤት ሀገራትን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ሆነው እንዲሰሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ፡፡
በፈረንጆቹ ከ2025 እስከ 2050 ድረስ የሚተገበር…
ፕሮጀክቶችን መጨረስ የዚህ መንግስት ልዩ መለያ ባህሪ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፕሮጀክቶችን መጨረስ የዚህ መንግስት ልዩ መለያ ባህሪ ነው አሉ።
የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የኮንስትራሽን ዘርፉን ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ ተግዳሮትና ዕድሎችን በመለየት ዘርፉን ወደ አዲስ ከፍታ…
ኢትዮጵያና አሜሪካ ሕገ ወጥ የገንዘብ ማስተላለፊያ መንገዶችን ለመቆጣጠር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ሕገ ወጥ ድንበር ተሻጋር የገንዘብ ማስተላለፊያ ግብይቶችን መከላከልና መቆጣጠር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ መክረዋል፡፡
በዚህም…
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለብርሃን አይነ ሥውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለብርሃን አይነ ሥውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የብሬል ፕሪንተር፣ ዲጂታል ሪከርድስ እና ሌሎች ቁሶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ትምህርት ትውልድን ለማነጽና ለነገ ሀገር ተረካቢ የሆነ የተማረ ዜጋን…
ከ308 ቢሊየን ብር በላይ ግዥ በኤሌክትሮኒክ ሥርዓት…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከ308 ቢሊየን ብር በላይ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ተፈጽሟል አለ የፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን።
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር መሰረት መስቀሌ እንዳሉት ÷ በበጀት ዓመቱ የመንግሥት ግዥና…
ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ የዕጅ መንሻ በማቅረብ የተጠረጠረው ቻይናዊ ተከሰሰ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ‘ጉዳዬ በአፋጣኝ እንዲፈፀምልኝ’ በማለት የዕጅ መንሻ በማቅረብ የተጠረጠረ ቻይናዊ ክስ ተመሠረተበት፡፡
ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሁለተኛ የሙስና ወንጀሎች ችሎት…
በቢሾፍቱ አቅራቢያ ለሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎች ውክልና ሰነድ ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ በቢሾፍቱ አቅራቢያ ለሚገነባው አዲስ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የፋይናንስ እንቅስቃሴዎች አመቻቺነት የውክልና ሰነድ ተፈራርመዋል።
በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ የኢትዮጵያ…
ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ – ቱርክሜኒስታን
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱርክሜኒስታን ፥ ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት እደግፋለሁ አለች፡፡
በፓኪስታን ተቀማጭነታቸውን በማድረግ በቱርከሜኒስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራሺድ ሜሬዶቭ ጋር…
ጉምሩክ ኮሚሽን በሥነ ምግባሩ የተመሰገነ አገልጋይ ለመፍጠር እየሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ በሥነ ምግባሩ የተመሰገነ አገልጋይ የሰው ኃይል ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት ቀጥሏል አሉ።
ጉምሩክ ኮሚሽን ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ከ3 ሺህ 300 በላይ ለሆኑ አዳዲስ ሰልጣኝ ሰራተኞች የአቀባበል ሥነ…
9 ነጥብ 1 ሚሊየን የተሻሻሉ የዓሳ ጫጩት ዝርያዎች…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 9 ነጥብ 1 ሚሊየን የተሻሻሉ የዓሳ ጫጩት ዝርያዎች ተሰራጭተዋል አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡
የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የሌማት ትሩፋት ለዓሳ…