Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በ7 አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ ባካሄደው 4ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ስብሰባ በሰባት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በዚሁ መሠረት አንደኛ፤ ሀገራዊ እና ማኅበራዊ ፋይዳ ላላቸው የማኑፋክቸሪንግ እና ሌሎች ፕሮጀክቶች የሚውል የቦታ…

የተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ሥራዎች የታሪክ እጥፋት የሚያመጡ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተረጂነት በመላቀቅ የተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ሥራዎች የታሪክ እጥፋት የሚያመጡ መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። ብልጽግና ፓርቲ ለሦስት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን የሥድስት ወራት የስራ…

የሩዝ ምርትን በሕገ ወጥ መንገድ ሽጠው ለግል ጥቅም አውለዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለማሕበረሰቡ በቅናሽ እንዲሸጥ የቀረበ የሩዝ ምርትን በሕገ ወጥ መንገድ ሽጠው ለግል ጥቅም በማዋል ሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት ተከሰሱ። የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ትናንት ከሠዓት በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን…

በወገራ ወረዳ ነፍጥ አንስተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሠላም ጥሪ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ ነፍጥ አንስተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 48 ታጣቂዎች የመንግሥትን የሠላም ጥሪ ተቀበሉ፡፡ የሠላምን ጥሪ የተቀበሉት አካላት በሰጡት አስተያየት፤ ያሳለፍነው የእርስበርስ ጦርነት ተገቢ እንዳልሆነና ችግሮቻችንን…

አቶ አደም ፋራህ የሕዝቡን ዘላቂ ጥቅም የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝባችንን ዘላቂ ጥቅም የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎች በስፋት እየተሠሩ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም…

ኮሚሽኑ የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳለጥ ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ቀጥተኛ የውጪ ኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሳለጥ ለባለሃብቶች የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ኮሚሽነሩ ይህን ያሉት በኢትዮጵያ…

የደሴ ከተማን የመጠጥ ውኃ ሽፋን ለማሻሻል ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደሴ ከተማን የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን ለማሻሻል በሚደረገው ርብርብ የባለድርሻ አካላት ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ፡፡ የደሴ ከተማን የመጠጥ ውኃ አቅርቦትና የፍሳሽ አወጋገድ ማሻሻል በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ምክክር ተካሂዷል፡፡…

22ኛው የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድር መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 22ኛው የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድር እና 18ኛው የባህል ፌስቲቫል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 7 ቀን 2017 ድረስ የሚካሄደው ይህ መርሐ-ግብር፤ "ባህላዊ ስፖርቶቻችን…

ያገኘናቸውን ስኬቶች አጠናክረን ለበለጠ ተጠቃሚነት በትጋት እንሠራለን- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስከ አሁን ያገኘናቸውን ስኬቶች አጠናክረን ለበለጠ ተጠቃሚነት በትጋት መሥራትታችንን ልንቀጥል ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው፤ ለዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን የእንኳን…

“መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ” መንፈሳዊ መርሐ-ግብር መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) “መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ” መንፈሳዊ መርሐ-ግብር በመስቀል ዐደባባይ መካሄድ ጀመሯል፡፡ መርሐ-ግብሩን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ከቢሊ ግራሃም የወንጌል ማኅበር ጋር በመተባበር ነው፡፡ እየተካሄደ…