Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሶማሌ ክልል የዳያስፖራው የልማት ተሳትፎ እያደገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል በተያዘው የበጀት ዓመት 21 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አሕመድ ረሻድ እንዳሉት፤ በተያዘው የበጀት ዓመት 19…

በአዲስ አበባ የተከናወነው የልማት ሥራ ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ከተማነቷን የሚመጥን ነው – መሐሙድ አሊ ዩሱፍ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ አዲስ አበባን ውብ እና ጽዱ ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበልግ እርሻ ከ840 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በዓመታዊ ሰብል ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበልግ እርሻ በአዝርዕትና ሆልቲካልቸር በዓመታዊ ሰብሎች 777 ሺህ 627 ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ ከ840 ሺህ 584 ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የእርሻ ዘርፍ ምክትል ቢሮ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የጣሊያን ቆይታ ስኬታማ ነበር – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጣሊያን ያደረጉት ይፋዊ ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት ለማጠናከር ስምምነት ላይ የተደረሰበት ስኬታማ ቆይታ እንደነበር የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጣሊያን አቻቸው ጂኦርጂያ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተና የማለፍ ምጣኔን የሚያሳድጉ ተግባራት ተከናውነዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና የማለፍ ምጣኔን ለማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራት መከናወናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትልና የመማር ማስተማርና ምዘና ዘርፍ ኃላፊ አቶ ማቲዎስ ማልደዮ ለፋና…

‹‹ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ እና ጣሊያን መካከል የረጅም ዘመን እድሜ ያለውን ትስስር ለማጠናከር ሮም በመሄድ በጠቅላይ ሚኒስትር…

መሪዎቹ በመተግበር ላይ ያለውን የትብብር አፈፃፀም በመገምገም በባለብዙ ወገን እንዲሁም አዳዲስ የትብብር መስኮችን በተሻሻለ የኢንቬስትመንት መጠን ለመከወን የሚቻልባቸውን ጉዳይች ላይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ወደ ኃላፊነት ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ የጣሊያን…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወባ በሽታን ለመከላከል እየተሰራ ነው 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተጋላጭ አካባቢዎችን በመለየት የወባ በሽታን የመከላከል እየተሰራ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የወባ መከላከል ፕሮግራም ከፍተኛ ባለሞያ ዘሪሁን ደሳለኝ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደተናገሩት፤ የወባ…

ኢንሳ ባለተሰጥኦ ታዳጊዎች በሳይበር ስልጠና ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) የ2017 ዓ.ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ላይ ባለተሰጥኦ ታዳጊዎች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ኢንሳ ላለፉት ሦስት ተከታታይ አመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ…

ለሀገር ግንባታ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ሚና መጎልበት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በሀገር ልማት ላይ ያላቸውን የጎላ ሚና በመገንዘብ የሚጠበቅባቸውን እንዲያበረክቱ ተጠየቀ፡፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ ዴንጌ ቦሩ እንዳሉት፤ 86 በመቶው የኢትዮጵያ የወጪ እና ገቢ ንግድ…

የንፁህ ውኃ መጠጥ አቅርቦት ተደራሽነትን ማሳደግ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት የንፁህ ውኃ መጠጥ አቅርቦት ተደራሽነትን መቶ በመቶ ለማድረስ እየሠራ መሆኑን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እንዳሉት፤ በዚህ ዓመት የንፁህ ውኃ መጠጥ…