Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ትጋት ለመጪው ትውልድ…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በፈተናዎች እያለፈች በርካታ ድሎችን በማስመዝገብ ለመጪው ትውልድ የሚጨበጥ ተስፋን ለማስረከብ በስፋት ሰርታለች። በሕዝብ አቅምና በአመራር ቁርጠኝነት ታላላቅ የስኬት ምዕራፎችን እያስመዘገበች ትገኛለች።
ጠቅላይ ሚኒስትር…
በምክክር ኢትዮጵያን እናፅና…
ምክክር ውስብስብ ችግሮችን በሰላማዊ፣ በሥልጡን እና ዘላቂ በሆነ መንገድ ለመፍታት ያስችላል፡፡
ግጭቶችን በኃይል ለመፍታት ከመሞከር ይልቅ በጠረጴዛ ዙሪያ በመመካከር ለመፍታት መሥራት ሁለንተናዊ ጥቅሞች አሉት፡፡
መመካከር የሰው ልጅ ካካበታቸው እጅግ ሥልጡን፣ ሰላማዊና ዘላቂ የችግር…
አረንጓዴ ዐሻራ ለሥርዓተ ምህዳር ጥበቃና ለዘላቂ ልማት ጉዞ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት እየተተገበረ የሚገኘው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ሀገሪቱን ከተጋረጠባት የአየር ንብረት ለውጥና የአካባቢ መራቆት አደጋ ለመታደግ የተጀመረ ሀገራዊ ግዙፍ ኢኒሼቲቭ ነው።
መርሐ ግብሩ ወደ ተግባር ከገባበት…
ኢትዮጵያ ማከናወን ትችላለች…
ኢትዮጵያ ያጋጠሟትን ውስብስብ ፈተናዎች በራሷ አቅምና በሀገር በቀል ዕውቀት በመፍታት፣ ወደ ላቀ የብልጽግና ማማ መሻገር እንደምትችል በየጊዜው ለዓለም እያሳየች ትገኛለች፡፡
ኢትዮጵያ ማከናወን እንደምትችል ባለፉት ዓመታት የጀመረቻቸውን መዋቅራዊና ሁለንተናዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ወደ ተጨባጭና ዘላቂ…
በኦሮሚያ ክልል ጨዋታን መሰረት ያደረገ የሕጻናት ትምህርትን ለማጠናከር….
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጨዋታን መሰረት ያደረገ የሕጻናት መማር ማስተማር ሒደት ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ትምህር ቢሮ፡፡
ራይት ቱ ፕሌይ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ዓለም አቀፍ የጨዋታ ቀንን “በጨዋታ የታገዘ የሕጻናት ትምህርትን…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሁለት አዳዲስ የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎቶችን ስራ አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአዲስ አበባ 10ኛ እና 11ኛ የሆኑ ሁለት የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎቶችን በይፋ መርቀው ስራ አስጀምረዋል።
ከንቲባዋ በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፥ በ2018 በተገባው ቃል መሰረት በአዲስ አበባ 11 የአዲስ…
ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ሥነ ምህዳር የሀገር ሉዓላዊነት መሠረታዊ ምሰሶ ነው – ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነትን ለሀገራዊ ልማትና ለብሔራዊ ደህንነት ቁልፍ ስትራቴጂ በማድረግ ቅድሚያ ሰጥታ እየሰራች ነው አሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ።
3ኛው ዓለም አቀፍ የሳይበር ደህንነት እና…
ኢትዮጵያ ከማሌዥያ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ከማሌዥያ ጋር ያላትን ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ።
የማሌዥያው ጠቅላይ ሚኒስትር ብልጽግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ማሸነፉን አስመልክቶ ላስተላለፉት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት ጠቅላይ…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ክልላዊ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን በዛሬው ዕለት በአሶሳ ከተማ በይፋ አስጀምረዋል።
አቶ አሻድሊ በዚህ ወቅት÷ በለውጡ መንግሥት የዜጎችን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የተለያዩ…
የሚዛን አማን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ስራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳደር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የሚዛን አማን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው ስራ አስጀምረዋል።
በክልሉ ሚዛን አማን ከተማ የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ በዛሬው ዕለት ተመርቆ…