Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የገጠር ሽግግር ለኢትዮጵያ ማከናወን…
በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ሁለንተናዊ መዋቅራዊ ሽግግር ለማምጣት ታቅዶ እየተሰራ ነው፡፡
ወደ ትግበራ የገባው የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ የአርሶ አደሩንና የአርብቶ አደሩን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል፣ ምርታማነትን ለማሳደግ እና የገጠር ኢኮኖሚን ሙሉ በሙሉ ለማዘመንና ሁለንተናዊ መዋቅራዊ ለውጥ…
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የተሻሻሉ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመረጃ ነጻነት አዋጅ እና የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የማሻሻያ ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል።…
ፈረንሳይ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳይ መንግሥት በኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
የፈረንሳይ መንግሥት በመልዕክቱ÷ አዲስ የተመረጡ የፓርላማ አባላትን፣ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናትን እንዲሁም በሒደቱ…
ብልጽግና ፓርቲ ለሕዝብ የገባውን ቃል ለመፈጸም ቁርጠኛ ነው – አቶ ፍቃዱ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ተቋማት ብልጽግና የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሥራዎች ማጠቃለያ መድረክ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ እንዳሉት÷ በምርጫው ፓርቲው ያስቀመጣቸውን…
የአረንጓዴ ዐሻራ የማር ምርት ላይ ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በኢትዮጵያ የማር ምርት ላይ ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር…
ለኢትዮጵያ ማከናወን የባህር በር…
የኢትዮጵያና የቀይ ባህር ታሪክ ሊነጣጠል የማይችል የህልውና ታሪክ ነው። በጥንት ዘመን የሥልጣኔና የብልጽግና ምንጭ የነበረው ይህ ባህር፣ ዛሬም ቢሆን ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገትና ቀጣናዊ ተፅዕኖ ፈጣሪነት ወሳኝ ነው፡፡
ታሪክ የሚያስተምረን፣ የኢትዮጵያ ደህንነትና ልማት ሁልጊዜም ከቀይ…
በአማራ ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ
አዲሰ አበባ፤ ሰኔ 18፤ 2018 ዓ.ም (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በሰሜን ጎጃም ዞን ሜጫ ወረዳ አንጉቲ ቀበሌ አስጀምረዋል፡፡
በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር…
በሲዳማ ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በሀዋሳ ከተማ አስጀምረዋል ።
አቶ ደስታ ሌዳሞ በዚህ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት ÷ በአረንጓዴ ዐሻራ የለሙ አካባቢዎች ለብዙዎች የሃብት ምንጭ መሆን…
ኢትዮጵያና ኒውዚላንድ የሁለትዮሽ የገበያ ዕድል ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከኒውዚላንድ ጋር የሁለትዮሽ የገበያ ዕድል ፕሮቶኮል ከኒውዚላንድ ጋር ተፈራርማለች።
በጄኔቫ በሚገኘው የዓለም የንግድ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት በተካሄደው በዚህ የፊርማ ሥነ ሥርዓት ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ የዘንድሮውን አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አስጀምረዋል።
በክልሉ በ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ500 ሚሊየን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው…