Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኢኔርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኢኔርጂ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ራፋኤል ማርያኖ ግሮሲ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ውይይቱን ያደረጉት በሩሲያ እየተከናወነ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ የአቶሚክ ፎረም ጎን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቤላሩስ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ፎረም ጎን ለጎን ከቤላሩስ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ከፕሬዚዳንት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዓለም የአቶሚክ ሣምንት ጉባኤ ለመሳተፍ ሩሲያ ገቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዓለም የአቶሚክ ሣምንት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ሩሲያ ገቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዓለም የአቶሚክ ሣምንት (World Atomic Week) ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ሩሲያ መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመስከረም ወር በሚከበሩ በዓላት ዙሪያ ከፀጥታ አመራሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመስከረም ወር በሚከበሩ በዓላት ዙሪያ ዛሬ ከፌደራል፣ አዲስ አበባ እና ኦሮሚያ ክልል የፀጥታ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…
ለትውልድ በሚተላለፉ ጉዳዮች ላይ ልዩነት ሊኖር አይገባም
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደ ዓድዋ ድል አይነት ለትውልድ በሚተላለፉ ጉዳዮች ላይ ልዩነት ሊኖር አይገባም አሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች።
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) ም/መሪ አቶ ዮሐንስ መኮንን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ይህ ትውልድ…
በሲዳማ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ የተገነባው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት ስራ ጀምሯል፡፡
የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ተመርቆ ክፍት ተደርጓል፡፡…
የምዘና ሥርዓትን በማጠናከር ውጤታማ ሥራዎችን መከወን ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የ2017 በጀት ዓመት የክልል ተቋማት መሪዎች የምዘና ውጤት ግምገማ እና የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል።
የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በዚህ ወቅት ÷ የምዘና ሥርዓትን እያጠናከሩ ውጤታማ ሥራዎችን መሥራት…
በጋምቤላ ክልል የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተጠናቅቋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል የመስቀል ደመራ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈለጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የጋምቤላና የደቡብ ሱዳን አኅጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ መጋቤ ሥርዓት ዴንግ ሬስ በዓለም በማይዳሰስ…
በመዲናዋ ለመስቀል ደመራ በዓል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ በሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል ምክንያት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህም መሠረት፦
• ከቅዱስ ኡራኤል አደባባይ ወደ…
የዣውሻ ሳኣ ጉልአ ተራራን ለቱሪዝም መስህብነት የማልማት ሥራ…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን የሚገኘውን የዣውሻ ሳኣ ጉልአ ተራራን ለቱሪዝም መስህብነት የማልማት ሥራ ሊከናወን ነው፡፡
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር) እና የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ዳግማዊ…