Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሕዳሴ ግድብ ያሳየነውን የመቻልና መፈፀም አቅም በሌሎች የልማት ዘርፎችም እንደግማለን – አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ያሳየነውን የመቻልና የመፈፀም አቅም በሌሎች የልማት ዘርፎችም እንደግማለን አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ።
የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በአፋር ክልል በተለያዩ ወረዳዎች ሲደረግ የነበረው…
የቱሪስት አገልግሎት ጥራት እንዲኖረው ለማድረግ ያለመ ንቅናቄ ሊጀመር ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪስት አገልግሎት ጥራት እንዲኖረው ለማድረግ ያለመ ንቅናቄ "የአገልግሎት ልህቀት ከእኔ ይጀምራል" በሚል መሪ ሐሳብ ሊጀመር ነው።
የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ንቅናቄው የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን…
የመከላከያ ሠራዊት አሁናዊ ቁመና የኢትዮጵያን ህልውና ለማይሹ አካላት መልዕክት የሚሰጥ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሠራዊት አሁናዊ ቁመና እና ዝግጁነት የኢትዮጵያን ህልውና ለማይሹ አካላት ትልቅ መልዕክት የሚሰጥ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ።
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ከፍተኛ የጦር…
ሀምበሪቾ 777 የጎብኚዎችን ቀልብ የሚስብ ዋነኛ የቱሪስት መስህብ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን የሚገኘውን ሀምበሪቾ 777 በበርካታ መንገድ የጎብኚዎችን ቀልብ የሚስብ ዋነኛ የቱሪስት መስህብ ነው አሉ።
በቱሪዝም ሚኒስትሯ የተመራ ቡድን ዘንድሮ የሚከበረውን የዓለም…
ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እውቅና ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ወቅት ላበረከተው አስተዋፅኦ እውቅና ተሰጥቶታል፡፡
የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ባዘጋጀው እውቅና የመስጠት መርኃ ግብር ላይ ፋና ሚዲያ…
የተቀበላችሁት ሹመት የሠራዊቱን ቀጣይነት ያለው ግንባታ ያሳያል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የተቀበላችሁት ሹመት የሠራዊቱን ቀጣይነት ያለው ግንባታ ያሳያል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ ኢትዮጵያ የሾመቻችሁ የመከላከያ የጦር…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለተለያዩ የጦር መኮንኖች ሹመት ሰጡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከተሉትን የጦር መኮንኖችን ሹመዋል፦
በዚህም መሰረት በጄነራልነት ማዕረግ፦
1 ሌ/ጄኔራል አለምሸት ደግፌ
2…
የሕዳሴ ግድብ ለሕዝብ ጉብኝት ክፍት ሊደረግ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን ከሰኞ ጀምሮ ምዝገባ በማድረግ መጎብኘት ይቻላል አሉ።
ሚኒስትሯ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቱሪስት መስህቦችን ጎብኝተዋል።
በዚህ ወቅት እንዳሉት፤ ጎብኝዎች ሕዳሴ ግድብን…
የሕዳሴ ግድብ ለሕዝብ ጉብኝት ክፍት ሊደረግ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን ከሰኞ ጀምሮ ምዝገባ በማድረግ መጎብኘት ይቻላል አሉ።
ሚኒስትሯ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቱሪስት መስህቦችን ጎብኝተዋል።
በዚህ ወቅት እንዳሉት፤ ጎብኝዎች ሕዳሴ ግድብን…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያሳየው ድጋፍ ለሀገራዊ የልማት ግቦች ያለውን መሻት ያሳያል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁን አስመልክቶ ያሳየው ሕዝባዊ ድጋፍ ለሀገራዊ የልማት ግቦች ያለውን መሻት የሚያሳይ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…