Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አመራሮች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመከላከያ ሰራዊት የምስራቅ ዕዝ በብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ትምህርት ቤት ለ2ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አመራሮች እያስመረቀ ነው። በምረቃ ስነ ስርአቱ ላይ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል መሐመድ ተሰማን ጨምሮ የዕዙ ከፍተኛ…

የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይል አመራርና አባላት አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይል አመራርና አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ጋር በመሆን በየካ ተራራ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል በተሰየመው የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ በመሳተፋቸው የተሰማቸውን ደስታ…

ምክር ቤቱ  ለዴሞክራሲ ተቋማት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነፃና ገለልተኛ የዴሞክራሲ ተቋማት ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ያላቸውን ሚና የበለጠ ለማጉላት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፡፡ ለምክር ቤቱ ተጠሪ የሆኑ የዴሞክራሲ ተቋማት የተቋማዊ ሪፎርም…

“ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ” መጽሐፍ ዋነኛ ዓላማ ለትውልድ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ማስረከብ ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ" መጽሐፍ ዋነኛ ዓላማ ከትናንት በመማር ለቀጣዩ ትውልድ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ማስረከብ ነው አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)። በተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)…

“ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ” መጽሐፍ የዘመናት የዴሞክራሲ ፍለጋ ህልምን የሚዳስስ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ "ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ" መጽሐፍ የኢትዮጵያ ህዝብን የዘመናት የዴሞክራሲ ፍለጋ ህልም የሚዳስስ የዕውቀት…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 4ኛ ዓመት 13ኛ መደበኛ ስብሰባዉን በአራት ወሳኝ ከተማ አቀፍ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የከተማዋን ፈጣን ለዉጥ ታሳቢ በማድረግ፣ ወጪን ለመቀነስ፣ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል እና…

መሪዎች በተግባርም በሃሳብም መምራት መቻላቸው የመደመር ትውልድ መገለጫ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ተመስገን ጥሩነህ መሪዎች ሀገርን በተግባርም በሃሳብም መምራት መቻላቸው የመደመር ትውልድ መገለጫ ነው አሉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት፤ ከፍተኛ የመንግስት የስራ…

አጀንዳ ከሚሰበሰብባቸው መንገዶች አንዱ የምሁራን ጥናት ነው – መሥፍን አረዓያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳ ከሚሰበስብባቸው መንገዶች መካከል የምሁራን ጥናት አንዱ ነው አሉ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አረዓያ (ፕ/ር)። የታሪክ ባለሙያዎች ማህበር እና የሰላምና ደኅንነት ጥናት ኢንስቲትዩት የፖሊሲ ምክረ…

ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ቁርጠኛ ናት – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል የሚደረጉ ትብብሮችን ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ ከዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት (ኢንተርፖል) ፕሬዚዳንት አሕመድ ናስር አል ራይዚ ጋር…

ምክር ቤቱ የ350 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለሁለተኛው ዘላቂና ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ልማት ፖሊሲ ማስፈጸሚያ የተደረገውን የብድር ስምምነት አዋጅ መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ፡፡…