Browsing Category
ስፓርት
የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ይፋ ተደርጓል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ እንዳስታወቀው፤ ሊጉ ጥቅምት 8 ቀን 2018 ዓ.ም ይጀምራል።
የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተሳታፊ 20…
ማንቼስተር ሲቲ የሩበን ዲያዝን ኮንትራት አራዘመ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ሲቲ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹን ሩበን ዲያዝ ኮንትራት ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን ይፋ አድርጓል፡፡
ሩበን ዲያዝ በአዲሱ ኮንትራት መሰረት በማንቼስተር ሲቲ እስከ ፈረንጆቹ 2029 ድረስ የሚቆይ ይሆናል፡፡
የ28 ዓመቱ ተጫዋች…
በተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ የሚመለሰው ፕሪሚየር ሊጉ…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከወራት በኋላ በአዲስ የውድድር ዘመን ባለፈው ሳምንት ጅማሮውን ያደረገው ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2ኛ ሳምንት ተጠባቂ መርሐ ግብር ዛሬ ይጀምራል።
ዛሬ ምሽት በለንደን ደርቢ የኢንዞ ማሬስካው ቼልሲ ዌስትሃም ዩናይትድን ከሜዳው ውጭ…
በለንደን ደርቢ ቼልሲና ክሪስታል ፓላስ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንደኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሁለቱ የለንደን ክለቦች ቼልሲ እና ክሪስታል ፓላስ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡
ቀን 10 ሰዓት ላይ በስታምፎርድ ብሪጅ በተደረገው ጨዋታ ሁለቱ ክለቦች ያለምንም ግብ አቻ…
ማንቼስተር ዩናይትድ ከአርሰናል …
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አዲሱ የውድድር ዘመን ገና በመጀመሪያው ሳምንት ሁለቱን የምንጊዜም ተቀናቃኞች ማንቼስተር ዩናይትድ እና አርሰናል አገናኝቷል፡፡
ሁለቱ ቡድኖች ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ጋር ከተራራቁ ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡…
ማንቸስተር ሲቲ ዎልቭስን 4 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ከሜዳው ውጪ የተጫወተው ማንቸስተር ሲቲ ዎልቭስን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በተደረገው ጨዋታ ሃላንድ ሁለት ግቦችን ሲስቆጥር ሬይንደርስ እና ቼርኪ ቀሪ ግቦችን…
በፖላንድ ሲለሲያ ዳይመንድ ሊግ የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) በፖላንድ ሲለሲያ ዳይመንድ ሊግ የ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ አምስተኛውን ፈጣን ሰዓት በማስመዘገብ አሸንፋለች።
አትሌቷ ተቃናቃኟን ኬኒያዊቷ ቢያትሪስ ቼቤት በፍጹም የበላይነት በመቅድም ነው በቀዳሚነት ውድድሩን…
አስቶን ቪላ እና ኒውካስል ዩናይትድ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር አስቶን ቪላ እና ኒውካስል ዩናይትድ ያለምንም ግብ አቻ ተለያዩ፡፡
ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ አስቶን ቪላ በሜዳው ቪላፓርክ ኒውካስልን አስተናግዷል።
በጨዋታው ኤዝሪ ኮንሳ በሰራው ጥፋት…
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 5 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ፡፡
ትናንት የተጀመረው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲካሄዱ ቀን 8 ሰዓት ከ30 ላይ አስቶን ቪላ ከኒውካስል ጋር…
አጓጊው የ2025/26 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ …
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2025/26 የውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት የአምናው የሊጉ አሸናፊ ሊቨርፑል ከቦርንማውዝ በሚያደርጉት ጨዋታ ይጀምራል፡፡
የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሊቨርፑል አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች…