Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ከተቹት ውድድር የተሰናበቱት ፔፕ ጋርዲዮላ …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የክለቦች ዓለም ዋንጫ ውድድር በተለያዩ አካላት በርካታ ትችት እየተሰነዘረበት ይገኛል፡፡ ውድድሩን ሲተቹ ከነበሩት መካከል የማንቼስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አንዱ ቢሆኑም በሳዑዲው ክለብ አልሂላል…

ሞናኮ አንሱ ፋቲን በውሰት አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳዩ ክለብ ሞናኮ ስፔናዊውን የፊት መስመር ተጫዋች አንሱ ፋቲን በውሰት ውል አስፈርሟል፡፡ ሞናኮ ስፔናዊውን የፊት መስመር ተጫዋች በ11 ሚሊየን ዩሮ የመግዛት አማራጭ ባካተተ የውሰት ውል ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ በ2024/25 የውድድር…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በተለያዩ ጉዳዮች ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በዚሁም የሲዳማ ቡና ስፖርት ከለብ የታገዱ ተጫዋቾችን በማሰለፍ ያሸነፈው የኢትዮጵያ ዋንጫ በፎርፌ ተሸናፊ ሆኖ…

አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ገብረመድህን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ስማቸውን በደማቁ ማጻፍ ከቻሉ አሰልጣኞች መካከል ከቀዳሚዎቹ አንዱ ነው፡፡ የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ…

ፒኤስጂ ከሊዮኔል ሜሲው ኢንተር ማያሚ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፊፋ የክለቦች ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር የፈረንሳዩ ፒኤስጂ ከሊዮኔል ሜሲው ኢንተር ማያሚ የሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይጠበቃል፡፡ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግን ጨምሮ የሶስትዮሽ ዋንጫ አሸናፊው ፒኤስጂ ምድቡን በ6 ነጥብ የበላይ ሆኖ…

የዕድሜ ምርመራ ካደረጉ 76 አትሌቶች መካከል 22 ብቻ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዕድሜ ምርመራ ካደረጉ 76 አትሌቶች መካከል በድምሩ በሁለቱም ፆታ 22 አትሌቶች ብቻ ምርመራውን አልፈዋል አለ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን፡፡ በናይጄሪያ በሚካሄደው የወጣቶች ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶች የዕድሜ ምርመራ…

ሩድ ቫን ኒስትሮይ ከሌስተር ሲቲ ጋር ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሌስተር ሲቲ ከአሰልጣኝ ሩድ ቫን ኒስትሮይ ጋር መለያየቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የ48 ዓመቱ የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ ተጫዋች ባለፈው የውድድር ዓመት ሌስተር ሲቲን ከተረከበ በኋላ ካደረጋቸው 27 ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው 5ቱን ብቻ ነው፡፡…

ሀይደር ሸረፋ የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ኮኮብ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዓመት የመዝጊያ መርሐ ግብር በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዳል። በ18 ክለቦች ለ36 ሣምንታት ሲደረግ የቆየው የፕሪሚየር ሊጉ ውድድር በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ…

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 የውድድር ዓመት በኢትዮጵያ መድን አሸናፊነት ተጠናቅቋል። ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት በተካሄደው የውድድር ዓመቱ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን እና ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ስሑል ሽረ ባደረጉት ጨዋታ…

ኦሮሚያ ክልል የመላው ኢትዮጵያ ጨዋታዎች አጠቃላይ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26 የስፖርት አይነቶች ሲካሄድ የቆየው 6ኛው መላ ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ውድድር በኦሮሚያ ክልል አሸናፊነት ተጠናቅቋል። በውድድሩ ከ5 ሺህ በላይ ስፖርተኞች የተሳተፉ ሲሆን÷ በወንዶች የእግር ኳስ የፍፃሜ ጨዋታ ኦሮሚያ ክልል ደቡብ ኢትዮጵያን 2 ለ…