Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የመከላከያ ሠራዊት አሁናዊ ቁመና የኢትዮጵያን ህልውና ለማይሹ አካላት መልዕክት የሚሰጥ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሠራዊት አሁናዊ ቁመና እና ዝግጁነት የኢትዮጵያን ህልውና ለማይሹ አካላት ትልቅ መልዕክት የሚሰጥ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ከፍተኛ የጦር…

 ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለተለያዩ የጦር መኮንኖች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቅራቢነት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም የሚከተሉትን የጦር መኮንኖችን ሹመዋል፦ በዚህም መሰረት በጄነራልነት ማዕረግ፦ 1 ሌ/ጄኔራል አለምሸት ደግፌ 2…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያሳየው ድጋፍ ለሀገራዊ የልማት ግቦች ያለውን መሻት ያሳያል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁን አስመልክቶ ያሳየው ሕዝባዊ ድጋፍ ለሀገራዊ የልማት ግቦች ያለውን መሻት የሚያሳይ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…

የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ታሳቢ ያደረገ የትውልድ ግንባታ ላይ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ ዓላማዎችንና ዓለም የደረሰበትን የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ታሳቢ ያደረገ የትውልድ ግንባታ ስራ እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የአርቴፊሻል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ለሁለት አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህም መሰረት፡- 1ኛ. እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) - የብሔራዊ ባንክ ገዥ 2ኛ. ወ/ሮ እናታለም መለስ - በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት…

የ2018 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል የፊታችን መስከረም 24 እና 25 ቀን ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 24 ቀን በሆረ ፊንፊኔ እና መስከረም 25 ቀን 2018 ዓ.ም በሆረ ሀርሰዲ ይከበራል፡፡ የኦሮሞ አባገዳዎች ኅብረት በሰጡት መግለጫ ÷ የኢሬቻ በዓል የምሥጋና፣ የአንድነት፣ የፍቅር እና የእርቅ በዓል መሆኑን…

ታሪክ ተናጋሪ ብቻ ሳንሆን ታሪክ ሰሪም ሆነናል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ታሪክ ተናጋሪ ብቻ ሳንሆን ታሪክ ሰሪም ሆነናል አሉ፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ የድጋፍና የደስታ መግለጫ ሕዝባዊ…

የመደመር አራቱም መጽሐፍት ለነገ መንገድ የሚጠርጉ ናቸው – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፉት አራቱም የመደመር መጸሐፍት አንዱ አንዱን የሚመራ አሁናዊውን የሚወስን ከትላንቱ የማይጣላ ለነገ መንገድ የሚጠርግ ነው አሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሯ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት ከፍተኛ አማካሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት መሥሪያ ቤት ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ በአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት መሥሪያ…

ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ስብራት ብቸኛው መድሃኒት መደመር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ስብራት ብቸኛው መድሃኒት መደመር ነው አሉ። በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር…