Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ስኬት በሌሎች ፋብሪካዎችም ይጠበቃል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተገኘው የሪፎርም ውጤት በሌሎች ፋብሪካዎች እንደሚደገም ይጠበቃል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሪፎርም እንዴት እንደሚሠራ ቋሚ ዐውደ ርዕይ የሚሆን ውጤት በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ተመልክተናል…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ማህበረሰብ አባላት ምስጋና አቅርበዋል። “ሰብዓዊነትን እናጽና” በሚል መሪ ሀሳብ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ78ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ67ኛ ጊዜ የዓለም ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ቀን…

የእንሥሣት ወጪ ንግድን ለማሳደግ የተሰራው ሥራ ውጤት እያመጣ ነው – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የእንሥሣት ወጪ ንግድን ለማሳደግ የምታከናውነው ተግባር ውጤት እያመጣ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ። ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ጨምሮ በመንግስት የተወሰዱ ርምጃዎች በዘርፉ…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሩሲያ የድል በዓል ላይ ለመታደም ሞስኮ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በነገው ዕለት በሚከበረው 80ኛው የሩሲያ የድል በዓል ላይ ለመታደም ዛሬ ማለዳ ሞስኮ ገብተዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ ሞስኮ ሲደርሱ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊ አናቶሊ ባሽኪን አቀባበል…

የኢንዱስትሪ ዘርፍ ስኬታማ የልማት አፈጻጸሙን እንዲቀጥል የሚሠራው ሥራ ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪው ዘርፍ የኢኮኖሚ ሽግግር እንዲያመጣና የልማት ጉዞውን በስኬት እንዲያጠናቅቅ ለማድረግ ፖሊሲና ስትራቴጂ ተነድፎ በውጤታማ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…

በኢትዮጵያ ላይ የሚመዘዙ አጀንዳዎችን በብቃት መመከት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ብሔራዊ ጥቅሞቿ ላይ የሚመዘዙ አጀንዳዎችን በብቃት መመከት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች “የመሀል…

የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ ውህደት ለማፋጠን የሴቶችን ተሳትፎ የበለጠ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካን ኢኮኖሚያዊ ውህደት ለማፋጠን የሴቶችን ተሳትፎ የበለጠ ማሳደግ እንደሚገባ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለፁ። 6ኛው የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ሴት ሥራ ፈጣሪዎች የንግድ ትርዒትና ኮንፍረንስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲሱ የጀርመን መራሔ መንግስት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጀርመን መራሔ መንግስት ሆነው ለተመረጡት ፍሬድሪክ ሜርዝ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ የኢትዮጵያና ጀርመንን የ120 አመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት…

ፖሊስን በቴክኖሎጂ ለማላቅና ለማዘመን በትኩረት እየተሠራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላምና የልማት ኃይል የሆነውን ፖሊስ በቴክኖሎጂ ለማላቅ፣ በሥልጠና ለማዘመን፣ የሥራ ቦታዎችን ምቹ ለማድረግና በሰው ኃይል ለማጠናከር በትኩረት እየተሠራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ…

በኮሪደር ልማት የመዲናዋን ቅርሶች በማደስ እንደ አዲስ ማስተዋወቅ ተችሏል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር ልማት ስራዎች የመዲናዋን ቅርሶች በማደስና ለአገልግሎት ክፍት በማድረግ እንደ አዲስ እንዲተዋወቁ ማስቻላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። በመዲናዋ በበርካታ ቦታዎች…