Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የተመረጡ የኢኮኖሚ ዘርፎች ውጤት እንዲያመጡ አምራች ኢንዱስትሪው ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በለውጡ ማግስት የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማሳደግ በተመረጡ ሴክተሮች ተጨባጭ ውጤት እንዲገኝ የአምራች ኢንዱስትሪው ከፍተኛ ሚና መጫወቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት 3ኛውን የኢትዮጵያ ታምርት…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ባለፉት 3 ዓመታት ብቻ ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን አስገኝቷል – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት 3ኛውን የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ መርቀው ከፍተዋል፡፡ ለ5 ቀናት በሚቆየው የ2017 “ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ ከወትሮው በተለየ መልኩ በአጠቃላይ 288 ድርጀቶች ምርታቸውን ማቅረባቸው…

የሀገርን ዳር ድንበር ክብርና ሉዓላዊነት የሚያስጠብቅ ብቁና ጠንካራ ሰራዊት ተገንብቷል- ሌ/ጀ መሐመድ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገርን ዳር ድንበር ክብርና ሉዓላዊነት የሚያስጠብቅ ብቁና ጠንካራ ሰራዊት ተገንብቷል ሲሉ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ ገለጹ። ከክፍለ ጦር እስከ ጓድ ያሉ የምስራቅ እዝ አመራሮች የመሪነት ሚና እና ተያያዥ ወታደራዊ…

በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 625 ኢንዱስትሪዎች ዳግም ሥራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ 625 ተዘግተው የነበሩ አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ መግባታቸውን የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ሚልኬሳ ጃጋማ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡የግብርና ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት ዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ የግብርና ሚኒስትር…

መንግስት በሲኖዶስ ጉባኤ መሳተፍ ላልቻሉ ሦስት አባቶች ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዚህ በፊት አንዳንድ ወገኖች በፈጠሩት ችግር የተነሣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ጉባኤ ለመሳተፍ ላልቻሉ ሦስት አባቶች ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ…

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የአገልግሎት አሰጣጥ ሪፎርም ወሳኝ ምዕራፍ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለሀገራችን የአገልግሎት አሰጣጥና የመንግሥት አስተዳደር ሪፎርም ወሳኝ ምዕራፍ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በተመለከተ…

የኦሮሚያ ክልል የፍትህ አገልግሎት በጥሩ ተሞክሮነት የሚወሰድ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የፍትህ አገልግሎት አሰጣጥና ተደራሽነት በጥሩ ተሞክሮነት የሚወሰድ መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የምክር ቤት አባላት እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የኦሮሚያ ክልል የፍትህ አገልግሎት…

ፋና ላምሮት የምዕራፍ 19 የፍጻሜ ውድድር ነገ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሶስት ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 19 የፍጻሜ ውድድር ነገ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ይካሄዳል። ለፍፃሜ የደረሱት አራቱ ተወዳዳሪዎች ብሩክ ሰለሞን፣ ዮሴፍ ጉልላት፣ ካሳሁን ዘውዱ እና ኤፍሬም ጌታቸው በነገው እለት…

የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ጥራት እና ተደራሽነትን ይበልጥ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ትምህርት ሚኒስቴር ከሚያስገነባቸው ሞዴል 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ውስጥ አንዱ የሆነውን አጋ…