ኢትዮጵያውያን አይቻልም የሚለውን እሳቤ መቀየር አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን አይቻልም የሚለውን የተሰበረ አስተሳሰብ በመቀየር እንደምንችል ማሳየት አለብን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገጠር ኮሪደር ልማት ስራዎችን በተመለከተ ከፌዴራልና ከክልል አመራሮች ጋር ውይይት…