ቴክ ጉልህ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦ ያበረከቱት የኢትዮጵያ ሳተላይቶች … Yonas Getnet Jan 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ሳተላይቶች ያመነጯቸው መረጃዎች ጉልህ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦ አበርክተዋል አለ። ኢትዮጵያ የመጀመሪያዋን ሳተላይት ኢቲ-አርኤስኤስ1 (ET-RSS1) እንዲሁም ሁለተኛው…
ቢዝነስ በሁሉም ዘርፍ የምርት ጥራትን ባሕል ለማድረግ… Melaku Gedif Jan 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም ዘርፍ የምርት ጥራትን እና ተደራሽነትን ባህል ለማድረግ ሁሉም የበኩሉን ሃላፊነት ሊወጣ ይገባል አለ የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት፡፡ በቧንቧ እቃዎች ላይ ያሉ ዓለም አቀፍ የጥራት ደረጃዎችን ለማስገንዘብ እንዲሁም የሳኒቴሪ መሃንዲሶችና…
ቢዝነስ ልዩ መለያ ኮድ የሌለው ነባሩ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከነገ ጀምሮ ሥራ ላይ አይውልም – ሚኒስቴሩ Yonas Getnet Jan 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩ መለያ ኮድ የሌለው ነባሩ የእጅ በእጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከነገ ጥር 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ አይውልም አለ የገቢዎች ሚኒስቴር፡፡ የታክስ ማጭበርበርን ለመከላከል ልዩ መለያ ኮድ (QR Cod) ያለበት የማንዋል ደረሰኝ ከባለፈው ዓመት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የገና በዓል ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ዓለም ሀገራት ተከብሯል sosina alemayehu Jan 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በተለያዩ ሁነቶች በትናንትናው ዕለት በድምቀት ተከብሯል፡፡ የገና በዓል የኢየሱስ ክርስቶስ ልደትን በማሰብ የሚከበር ሲሆን÷ በዓሉ በታሕሣሥ ወር በ29ኛው ቀን ይከበራል።…
ስፓርት የአርሰናል እና ሊቨርፑል ጨዋታ ይጠበቃል Yonas Getnet Jan 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት መርሐ ግብር የአርሰናል እና ሊቨርፑል የዛሬ ጨዋታ ይጠበቃል። ሊጉን በ48 ነጥብ እየመሩ የሚገኙት መድፈኞቹ ዛሬ ምሽት 5:00 ላይ በሜዳቸው ኤምሬትስ ሊቨርፑልን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ በስፖርቱ ቤተሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቅድመ መደበኛ ትምህርት የወደፊቱን የሰው ሃይል ያጠናክራል- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት Melaku Gedif Jan 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕጻናት ቅድመ መደበኛ ትምህርት ለኢትዮጵያ ቁልፍ በዘርፉ የተወሰደ የማስተካከያ ርምጃ ነው አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፡፡ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ሕጻናት በትምህርታቸውና በሕይወታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ የሚያስፈልጋቸውን ክህሎትና እውቀት…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ Hailemaryam Tegegn Jan 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ከሰንደርላንድ እና ቼልሲ ጋር ያደረጋቸውን ያለፉት ሁለት ጨዋታዎች አቻ የተለያየው ማንቼስተር ሲቲ ወደ አሸናፊነት ለመመለስ ምሽት 4 ሰዓት ከ30…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቱሉ አራራ የተቀናጀ ሞዴል መንደርን በይፋ መረቁ sosina alemayehu Jan 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች ጋር በመሆን የክረምት በጎ አድራጎት መርሐ ግብርን ወደ ላቀ ከፍታ ያሸጋገረውን የቱሉ አራራ የተቀናጀ ሞዴል መንደርን በይፋ መርቀዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ነዋሪዎቿን የምትንከባከብ ከተማ ሆናለች – ከንቲባ አዳነች አቤቤ sosina alemayehu Jan 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎቿን የምትንከባከብ ከተማ ሆናለች አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በጉለሌ ተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ለአቅመ ደካማ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል። ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገና በዓል የውጭና የሀገር ውስጥ ታዳሚዎች በተገኙበት በላሊበላ ከተማ በድምቀት ተከበረ sosina alemayehu Jan 7, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) በርካታ ምዕመናን፣ የውጭና የሀገር ውስጥ ታዳሚዎች በተገኙበት በላሊበላ ከተማ በድምቀት ተከብሯል። የሰሜንና ደቡብ ወሎ እንዲሁም የከሚሴ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ…