Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ መድን ሀዋሳ ከተማን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ23ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን ሀዋሳ ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ መሪነቱን ማጠናከር ችሏል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ የኢትዮጵያ መድንን የማሸነፊያ ግቦች መሐመድ አበራና አቡበከር ሳኒ ሲያስቆጥሩ…

የጁገል ቅርስ ልማትና ጥበቃ ሥራ በተቀናጀ መልኩ እየተከናወነ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሶስተኛው ምዕራፍ ዓለም አቀፉ የጁገል ቅርስ የኮሪደር መልሶ ልማትና ጥበቃ ስራ በተቀናጀ መልኩ እየተከናወነ እንደሚገኝ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ በዓለም አቀፉ የጁገል ቅርስ ሶስተኛ ምዕራፍ…

ሀገራዊ ምክክሩን አካታች ለማድረግ ፖለቲካ ፓርቲዎችን በስፋት ማሳተፍ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀጣይ የምክክር ምዕራፎች ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ተወያይቷል፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መሥፍን አርአያ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷በዛሬው ዕለት ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የተደረገው ውይይት ለ9ኛ ጊዜ…

የቱሪዝም ዘርፍ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ዘመኑን የዋጀ የፖሊሲ ማዕቀፍ ያስፈልጋል- ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር በቱሪዝም ፓሊሲ ረቂቅ ሰነድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው፡፡ በመድረኩ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ታድመዋል። ሰላማዊት ካሳ በዚህ…

በጋምቤላ ክልል ከ28 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ከ28 ሺህ በላይ ተማሪዎች የትምህር ቤት ምገባ መርሐ ግብር ተጠቃሚ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የተማሪዎች ምገባና ሥርዓተ ምግብ አስተባባሪ አቶ ጃሙስ ጆኝ እንዳሉት÷በ2017 ዓ.ም እየተተገበረ ባለው…

የማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታው አዲስ የታሪክ እጥፋት የሚያመጣ ነው – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ ግብዓትን በራስ አቅም በመሸፈን ለግብርናው ዘርፍ አዲስ የታሪክ እጥፋት እንደሚያመጣ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች…

የኢትዮጵያ አየር መንገድም የኢትዮ-እስራኤልን ንግድና ኢንቨስትመንት እያጠናከረ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድም የኢትዮ-እስራኤልን ንግድና ኢንቨስትመንት መጠናከር ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ እንደሚገኝ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አብርሃም ንጉሴ (ዶ/ር) ገለጹ። አምባሳደሩ ከአዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ኢትዮጵያና እስራኤል…

የጁገል ግንብ እድሳት ታሪካዊውን ቅርስ ይበልጥ ውበት አጎናጽፎታል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጁገል ግንብ እድሳት ታሪካዊውን ቅርስ ይበልጥ ውበት እንዲጎናፀፍ አስችሎታል ሲሉ የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ እድሜ ጠገቡ የጁገል ግንብ እድሳት ሳይደረግለት በርካታ ዓመታትን በማስቆጠሩ የቅርሱ ውብ ገፅታ ደብዝዞ ነበር ብለዋል።…

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ 240 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ለስድስት የልማት መርሃ ግብሮች የሚውል የ240 ሚሊየን ዩሮ (32 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር) ድጋፍ አደረገ፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴና በኢትዮጵያ የህብረቱ ተወካይ አምባሳደር ሶፊ ኢመስበርገር…