Fana: At a Speed of Life!

ወልቭስ ዌስትሃም ዩናይትድን በማሸነፍ በሊጉ የመጀመሪያ ድሉን አስመዘገበ  

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ወልቭስ ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 0 በማሸነፍ በሊጉ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል። ምሽት 12 ሰዓት ላይ በሜዳው ዌስትሃም ዩናይትድን ያስተናገደው ወልቭስ አሪያስ፣ ዋንግ ሂ-ቻን (በፍጹም…

 ከ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ተኪ ምርት …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው የ2018 በጀት ዓመት ከ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ ተኪ ምርት ለማምረት እየተሠራ እንደሚገኝ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። ኢንቨስትመንት እና አምራች ኢንዱስትሪን የሀገሪቱ የብልጽግና ማዕከል ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ…

የኤሌክትሮኒክስ ዋርፌር አቅማችንን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሮኒክስ ዋርፌር የህልውና ጉዳይ እየሆነ በመምጣቱ በዘርፉ አቅማችንን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። ‘የኤሌክትሮማግኔቲክ ስፔክትረም ልዕልና ለሀገር ሉዓላዊነት’ በሚል…

አስቶንቪላ ኖቲንግሃም ፎረስትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አስቶንቪላ ኖቲንግሃም ፎረስትን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ከ30 በተረደገው ጨዋታ ኦሌ ዋትኪንስ እና ጆን ማክ ጊን (ሁለት) ለአስቶን ቪላ ግቦቹን ሲያስቆጥሩ ሞርጋን ጊብስ ዋይት…

የሰብዓዊ ድጋፍ ሉዓላዊነታችንን ለማረጋገጥ እየሰራን ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰብዓዊ ድጋፍ ሉዓላዊነታችንን ለማረጋገጥ እየሰራን እንገኛለን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ዛሬ በአዲስ መልክ የተዋቀረው የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ምክር ቤት…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያተይተዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ቴዎድሮስ ሀይለማሪያም…

ኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሪክ መኪና ሽልማቶችን ለአሸናፊዎች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም 130ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን በማስመልከት ያዘጋጀውን ሁለት ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪና ሽልማቶች አሸናፊ ለሆኑ ደንበኞቹ አስረክቧል፡፡ ኩባንያው በሽልማት መርሐ ግብሩ ላይ ተጨማሪ ስድስት ዘመናዊ መኪኖችን የሽልማት ዕጣዎችን የማውጣት…

የትምህርትን ጥራት ማሻሻል የሚያስችል ሥራ እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርትን ጥራት በመሰረታዊነት ማሻሻል የሚያስችል ሥራ እየተሰራ ነው አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የለውጥ ጉዞና ፍኖተ ካርታን የሚቃኝ የውይይት መድረክ በባሌ ሮቤ ተካሂዷል። ብርሃኑ ነጋ…

በአፍሪካ ዋንጫ ሁለት የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሁለት የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ይደረጋሉ፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ሴኔጋል ከሱዳን ጋር ይገናኛሉ። በምድብ ጨዋታዎች ሴኔጋል ሁለቱን በማሸነፍ እና በአንድ ጨዋታ አቻ በመለያየት…

የጤና አገልግሎትን ለማዘመን የግሉ ዘርፍ ከመንግሥት ጋር አብሮ ሊሰራ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መንግሥት የጤና አገልግሎቱን ለማዘመን በሚሰራው ስራ የግሉ ዘርፍ በትብብር እንዲሰራ ጥሪ አቅርበዋል። ከንቲባዋ ዘመኑ ባፈራቸው ቴክኖሎጂዎች የታገዝ የላቀና ቀልጣፋ የህክምና አገልግሎት…