Fana: At a Speed of Life!

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰመራ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ተከብሯል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች ነው የተከበረው፡፡ በአከባበር ስነ-ስርዓቱ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ የተለያዩ ሃይማኖታዊ…

ፖሊስ በፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተዋል ያላቸውን 20 ግለሰቦች ፍርድቤት አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ፖሊስ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን በመያዝ ከደብረ ብርሃን በቅርብ ዕርቀት ላይ በሚገኝ መኖሪያ ቤት በመመሸግ በፀጥታ አካላት ላይ ተኩስ ከፍተው ነበር ያላቸውን 20 ግለሰቦች ፍርድቤት አቀረበ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…

ኢትዮ-ቴሌኮም እና ንግድ ባንክ በጋራ የዲጂታል ፋይናስ አገልግሎት መሥጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ -ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፋይናስ አገልግሎት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል የዲጂታል የፋይናስ አገልግሎትን በጋራ አስጀመሩ። በሁለቱ ተቋማት ይፋ የሆነው አገልግሎት ÷ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን አገልግሎት…

የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ለኢድ አል-አደሃ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ለኢድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመልዕክታቸው÷ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን…

የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የአረፋ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በመላው ኢትዮጵያ በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት አድርጎ ፀጥታ የማስከበር ሥራውን እየሰራ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ የጋራ ግብረ ኃይሉ 1 ሺህ 444ኛውን የኢድ አል አድሃ…

ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ከቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ከቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዚዳንትና በአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ተወካይ ኦሌሴጉን ኦባሳንጆ ጋር ተወያዩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በአፍሪካ ልማት ባንክ ከምስራቅ አፍሪካ ምክትል ዋና…

የአረፋ በዓልን ምክንት በማድረግ ለተሸከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 444ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ)በዓልን አስመልክቶ በአዲስ አበባ ስታዲዮም የሚካሄደው ሃይማኖታዊ ስነ-ስርአት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቀ የትራፊክ መጨናነቅ እንደይፈጠር ለተሸከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በዓሉ…