የሀገር ውስጥ ዜና የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከል ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ Alemayehu Geremew May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ለ24ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ2ኛ ጊዜ የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከል ቀንን ተከበረ። የአዲስአበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ቀኑን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክታቸውን አስፍረዋል፡፡ በዚህም ÷ባለፉት ሁለት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱርክ ፕሬዚዳንታዊና የፓርላማ ምርጫ ድምፅ መስጠት ተጀመረ Meseret Awoke May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ ፕሬዚዳንታዊ እና የፓርላማ ምርጫ ድምፅ መስጠት ተጀምሯል፡፡ ለሚቀጥሉት አምሥት ዓመታት ሕዝብ ያገለግሉኛል ያላቸውን ፕሬዚዳንት እና የፓርላማ አባላት ለመምረጥ ከ64 ነጥብ 1ሚሊየን በላይ ሰዎች ተመዝግበዋል። በዚህም በሚሊየኖች የሚቆጠሩ…
ስፓርት በሐረር ከተማ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ Meseret Awoke May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ ‘‘ለሠላም እሮጣለሁ’’ በሚል የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ። "ለጋራ ሠላም በጋራ እንቆማለን" በሚል መሪ ቃል በሐረሪ ክልል ስፖርት ኮሚሽንና በምስራቃዊ እድገት ፋና አዘጋጅነት ተካሂዷል። በጁገል ዙሪያ በተካሄደው የሩጫ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሶማሊያ በምዕራባውያን ተደግፋ ዘላቂነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትና ልማት ማረጋገጥ አትችልም – የሀገሪቱ መሪ Meseret Awoke May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሶማሊያ በምዕራባውያን ተደግፋ ዘላቂነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትና ልማት ማረጋገጥ አትችልም ሲሉ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኸ ሞሀሙድ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ እንዳሉት ፥ መንግስታቸው በሀገሪቱ ባለጠጋዎች እና ኩባንያዎች ላይ ከፍ ያለ ቀረጥ ለመጣል…
የሀገር ውስጥ ዜና መስሪያ ቤቶችን ዘመናዊና ምቹ በማድረግ ለሕዝባችን ቀልጣፋ አገልግሎት እንሰጣለን – አቶ ሙስጠፌ Tamrat Bishaw May 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ የጀረር ዞን እና የደጋህቡር ከተማ አስተዳደር አዳዲስ ጽህፈት ቤቶችን መርቀው ከፍተዋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ አቶ ሙስጠፌ እና የክልሉ ም/ቤት አፈ ጉባዔ አያን አብዲን ጨምሮ የክልሉ አመራሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን በአዲስ መልክ ማደራጀት የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ Tamrat Bishaw May 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን በአዲስ መልክ ማደራጀትና ማጠናከር የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ። አሁን በሥራ ላይ ያለው የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የገበታ ለሀገር ወንጪ ፕሮጀክትን ጎበኘ Tamrat Bishaw May 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑካን ቡድን የገበታ ለሀገር የወንጪ ፕሮጀክትን ጎብኝቷል። በጉብኝት መርሐ ግብሩ አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የመከላከያ ሚኒስትር አብረሃም በላይ (ዶ/ር)፣ በምክትል ርዕሰ…
ስፓርት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የተወሰኑ የዲሲፕሊን ቅጣቶች Tamrat Bishaw May 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተላልፈዋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 23ኛ ሳምንት በአዳማና በሃዋሳ ከተማ በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ከበልግ እርሻ ከ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል – ቢሮው Tamrat Bishaw May 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በበልግ ወቅት ከሚለሙት ዋና ዋና ሰብሎችና ሥራ ሥር ተክሎች ከ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ መምሩ ሞኬ÷ በክልሉ ያለውን የበልግ…
የዜና ቪዲዮዎች “ቃል፣ ተግባር፣ ትውልድ” የመጽሐፍ አውደርዕይ (ክፍል-6) Amare Asrat May 13, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=z160bT-_0Ps