Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ዩናይትድ ከወልቭስ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር የመጨረሻ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ወልቭስን ይገጥማል፡፡ ማንቼስተር ዩናይትድ ካለፉት አምስት የሊጉ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለው በአንዱ ብቻ ሲሆን÷ በሦስቱ አቻ ተለያይቶ…

የሰላም ስምምነቱ ህዝቡ ፊቱን ወደ ልማት እንዲያዞር እድል የሚሰጥ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል መንግስት እና በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት የአማራ ህዝብ ከጦርነት ወጥቶ ፊቱን ወደ ልማት እንዲያዞር እድል የከፈተ ነው አሉ የሰላምና ፀጥታ እንዲሁም የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን፡፡…

የኢትዮጵያ የኒውክሌር ልማት ለሰላማዊ አገልግሎት ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል ነው – ኮሚሽነር ሳንዶካን ደበበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ልማት መርሃ ግብር ለሰላማዊ አገልግሎት ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል ነው አሉ የኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳንዶካን ደበበ፡፡ የኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ልማት መርሃ ግብር እና የኢትዮጵያ የኒውክሌር…

ኦሮሚያ ክልል 21ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ያዘጋጃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 21ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በኦሮሚያ ክልል አዘጋጅነት ይከበራል። 21ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ጅማ ከተማ እንድታዘጋጀው በዛሬው ዕለት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ…

ግብርናን በግብዓትና መካናይዜሽን በማስደገፍ ውጤታማ ለማድረግ እየተሰራ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገሪቱ የግብርናውን ዘርፍ ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ በበቂ ግብዓትና መካናይዜሽን በማስደገፍ እየተሰራ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ። የግብርና፣ የንግድና ቀጣናዊና ትስስር እና የኢንዱስትሪ ሚኒስቴሮች በጋራ በመሆን የስንዴ ምርትና…

ሕብረ ብሔራዊ አንድነታችን በዕኩልነት መሠረቶች ላይ በማዋቀር የታፈረች ኢትዮጵያን እናፅና – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕብረ ብሔራዊ አንድነታችን በፍትህና በዕኩልነት መሠረቶች ላይ በማዋቀር የለማች፣ የተከበረችና የታፈረች ኢትዮጵያን እናፅና አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል "ዴሞክራሲያዊ መግባባት…

የትኛውም ትንኮሳና ክፉ ሃሳብ ኢትዮጵያን ከብልጽግና ማቆም አይችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትኛውም ትንኮሳ፣ ፈተናም ሆነ ክፉ ሃሳብ ኢትዮጵያን ከብልጽግና ማቆም አይችልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ በሚገኘው 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን…

የጋራ ቤታችንን መሰረቱ ሳይናጋ ለማኖር የጋራ ማንነት ሊኖረን ይገባል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የጋራ ቤታችንን መሰረቱ ሳይናጋ ለማኖር የጋራ ማንነት ሊኖረን ይገባል አሉ። 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት''…

የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ የክልሉ ሕዝብ የበኩሉን ለመወጣት ዝግጁ ነው – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ከመንግሥት ጎን በመቆም የበኩሉን ለመወጣት ዝግጁ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)። 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል…

በወንድማማች ዓይን ተያይተን በመደመር ዕሳቤ የበለጸገች ሀገርን ለልጆቻችን እናሻግር – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያንዳችን የሌላችን ውበት፣ ያንዳችን የሌላችን ክብር የሆነባትን ሀገር ኢትዮጵያ አንዱ ከፍ ሌላው ዝቅ ብሎ ሳይሆን ሁላችንም እኩል ሆነን በወንድማማች ዓይን ተያይተን በመደመር ዕሳቤ የበለጸገች ሀገርን ለልጆቻችን እናሻግር አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…