Fana: At a Speed of Life!

“ማሻሻያው በሁሉም አመልካቾች የሚጠበቅበትን ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል” አቶ ማሞ ምህረቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሁሉም አመልካቾች የሚጠበቅበትን ውጤቶች እያስመዘገበ ነው አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዠ ማሞ ምህረቱ፡፡ አቶ ማሞ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ÷ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ…

በመዲናዋ የተገነቡ 107 የህዝብ ንጽሕና መጠበቂያ ቤቶች አገልግሎት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ የተገነቡ 107 የህዝብ ንጽሕና መጠበቂያ ቤቶች አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ የህዝብ መጸዳጃ ቤቶች አስተዳደር ቡድን መሪ ጸዳሉ…

በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 5 ቢሊየን የቡና ችግኝ እየተተከለ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው የክረምት መርሐ ግብር 2 ነጥብ 5 ቢሊየን የቡና ችግኝ እየተተከለ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የቡናና ሻይ ዳይሬክተር ታከለ ሃይለማርያም ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በዘንድሮው የክረምት መርሐ ግብር 2 ነጥብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ ማምሻውን የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማን…

በአማራ ክልል የቱሪዝም ልማቱን በማነቃቃት ኢኮኖሚያዊ አበርክቶውን ለማጉላት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የቱሪዝም ዘርፉን በማነቃቃት ለአገራዊ ኢኮኖሚያዊ እድገትና ለህዝብ ተጠቃሚነት የሚኖረውን አበርክቶ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የቱሪዝም ሚኒስቴር ከክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በፍራፍሬ ልማት ኢኒሼቲቭ ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ባለው የ30-40-30 የተቀናጀ የፍራፍሬ ልማት ኢኒሼቲቭ ውጤታማ ተግባራት ተከናውኗል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና…

ሀይደር ሸረፋ የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ኮኮብ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዓመት የመዝጊያ መርሐ ግብር በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዳል። በ18 ክለቦች ለ36 ሣምንታት ሲደረግ የቆየው የፕሪሚየር ሊጉ ውድድር በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ…

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 የውድድር ዓመት በኢትዮጵያ መድን አሸናፊነት ተጠናቅቋል። ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት በተካሄደው የውድድር ዓመቱ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን እና ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ስሑል ሽረ ባደረጉት ጨዋታ…

ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወዳጅነት ወደላቀ የኢኮኖሚ ግንኙነት ማሳደግ ትሻለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘመን ተሻጋሪ ወዳጅነት ወደላቀ የኢንቨስትመንት እና ኢኮኖሚ ግንኙነት ማሳደግ ትፈልጋለች አሉ የደቡብ ኮሪያ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ጆ ሆ ያንግ፡፡ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፍተኛ የደቡብ…

5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደማቁ እና አጓጊው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምፃውያን ውድድር ከፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በውድድሩ የምድብ አንድ ሰባት ተወዳዳሪዎች ጴጥሮስ ማስረሻ፣ ግሩም ነብዩ፣ እየሩሳሌም አሰፋ፣ ኤርሚያስ ዳኘው፣ ዮሴፍ ጉልላት፣ ኤፍሬም…